CODE_37
🧭4 እጣ
በታክሲ ሹፌር ሙያ የተሰማራው ወጣት የፍስት ሎተሪ 4ኛ ዕጣ ዕድለኛ ሆኖ ሽልማቱን ተረከበ፡፡
=====================================================
በአዲስ አበባ ከተማ ን/ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ አካባቢ ነዋሪ የሆነው ወጣት ላይኩን አዲሱ ፋስት ሎተሪ 37 ዙር 4ኛ ዕጣ ግማሽ ሚሊዮን ብር ዕድለኛ ሆኖ ሽልማቱን ተረከበ፡፡ ወጣት ላይኩን ሹፌር ሙያ ተሰማርቶ የሚተዳደር ሲሆን በ3000 ብር በቆረጦቸው 570 ነጠላ ትኬቶች እድለኛ እንደሆኑ ተናግረዋል ::