#CODE_37
¶ 2ኛ እጣ
ከተደጋጋሚ ሙካራ በኋላ 2,000,000💰 ብር እድለኛ !
___
እድለኛ ደስታ ገብሬ ይባላሉ የቡሬ ከተማ ነዎሪ ሲሆኑ እራሱን በአዞሪነት ስራ ያስተዳድራል ሎተሪን ደጋግሞ ይሞክራል ፡፡
እድለኛው የፋስት ሎተሪ ከተጀመረ ጀምሬ እስከ እድለኛ እስከሆንኩባት ቀን ድረስ ሳልቆርጥ የቀረውበት ዙር የለም ይላል ::
ታዲያ እድለኛው እንደተለመደው የ37 ዙር የፍስት ሎተሪ ትኬት በ2730 ብር የገዛዎቸው 463 ነጠላ ትኬቶችን ግን ከወትሮው የተለዩ የሚያደርጋቸው የ37 ዙር 2ኛ እጣ የ 2,000,000💰 እድለኛ ማድረጋቸው ነው ::
እድለኛው በደረሰኝ ገንዘብ የግል ስራ ለመስራት አስቢያለው ብለዎል ::