#ስለ_ዜና_ማርቆስ ብሎ ለለመነ፤
ዕድሜ ለንስኃ ቃልኪዳኑ ሆነ፤
ከደጅህ የመጣ ክርስቶስን ሊያይ፤ ካንተ ጋር ይነግሣል በመንግሥተ ሰማይ።
በቤተክርስቲያን ሁልጊዜ ቢሆን ብለን የምንመኘው ዕድል እጃችን ሊገባ ነው?
በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ እምነታችን በክርስትና ሕይወታችን ምን ቢሆን ብለው ይመኛሉ?
የአብዛኛዎቹ ምኞት ራስን ማዳንና ሰዎችን ማዳን ነው
ይሕም ማዳን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጆቾን ለማዳን የከፈለውን ዋጋ መመስከር እና ያላመኑ በስሙ አምነው እንዲጠመቁ፤ያመኑት እንዲጸኑ፤የጸኑትም እንዲቀደሱ ማድረግ ነው
ማኅበረ ዜና ማርቆስም ይሕንን የቤተክርስቲያንና የብዙዎቻችን ዓላማ በመረዳት እንደ ወትሮው ሁሉ በወገራዋ ጫንጮ አማኑኤልና በቀጭን መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን በአንድ ጀምበር ሁለት ጉባኤ ሊያካሄድ ደፋ ቀና እያለ ነው
ከአንድ መንፈሳዊ ማኅበር የሚጠበቅ ይበል የሚያሰኝም ተግባር ነው።
የዚህ አገልግሎት በረከት እጆት ሊገባ መሆኑን ብነግሮትስ
እንዴት አይሉኝም?
በቅድሚያ የቅዱስ ዜና ማርቆስ ምልጃና ጸሎት ዕድሜ ለንስኃ እንደሚያሰጥ ያውቃሉ?
ካላወቁ ከአሁን ጀምሮ ይወቁ
ስለ ቤተ ክርስቲያን በመለመን ይሕንን ስጡ አትስጡ በማለት የማላምን ሰው ነበርኩ ዛሬ ግን ለራስ ከመለመን መንፈሳዊ አገልግሎት ይሳካ ዘንድ መለመን አንገትን በኩራት ቀና የሚያደርግ እንጂ የሚያሳፍር አለመሆኑን ለአገልግሎቱ ሕይወታቸውን ሰጥተው ከሚተጉ ወንድሞች ስለተረዳሁ
እስከ ዛሬ ለምኛችሁ ባላውቅም ዛሬ ግን ልለምናችሁ ነው
#ስለ_ዜናማርቆስ
#ስለ_እመ_ብርሃን
#ስለ_መድኃኔዓለም የበኩሎን አስተዋጽኦ ያድርጉ
ለኔና ይሕንን ጽሑፍ ለምታነቡ ቤተሰቦቼ
#30000 ብር ነው የተጣለብን በማርያም ከሌላችሁም ላይ ቢሆን ደግፉኝ
1000488772965 Screenshot ላኩልኝ
አምላከ ዜና ማርቆስ ይስጥልን