🚨 አርሰናል ወጣቱን ስፔናዊ ለማስፈረም በር ይዟል! 🎯
መድፈኞቹ የስፔኑን ወጣት ስታር ኒኮ ዊሊያምስን በጥር ወር ለማስፈረም እንደሚፈልጉ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል! 🇪🇸
ነገር ግን፡
• የዝውውር ማፍረሻው 58 ሚሊዮን ዩሮ 💰
• ከፍተኛ የደሞዝ ጥያቄ ⚠️
• ዝውውሩ እስከ ቀጣይ ክረምት ሊራዘም ይችላል ⏳
በሌላ በኩል አርተታ የፒኤስጂውን ሌ ካንግ ኢን በውሰት ለማስፈረም እያቀዱ ነው! 📝