🔵 "መፍትሔ የመፈለግ ተሰጥኦ አለኝ" - ፔፕ ጋርዲዮላ
ባለፈው ክረምት ማንቸስተር ሲቲ ቡድኑን እንደ አዲስ መገንባት ቢፈልግም፣ ጋርዲዮላ ሃሳቡን እንዳልተቀበሉት አወጁ! 👨💼
"ባሉኝ ተጫዋቾች በድጋሜ ማሳካት እችላለሁ ብዬ አስቤ ነበር" ቢሉም፣ በቡድኑ ላይ ያጋጠሙት ጉዳቶች አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረም እንዳለባቸው አሳስበዋቸዋል! 🤕
ስለ ካይል ዎከር ተተኪ ሲጠየቁም፣ "በጣም ብልህ ነኝ፣ ትክክለኛውን መፍትሔ በመፈለግ ትልቅ ተሰጥኦ ያለኝ አሰልጣኝ ነኝ" በማለት ምላሽ ሰጥተዋል! 🧠✨