የኔና የሀቢብ ታሪክ
እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ነው
ክፍል 6
በውስጥ ተስፋ የምሰጡኝና የምታበረታቱኝ ሰዎች በጣም ከልብ አመሰግናለሁ 😊😍
ለሶስት ቀን ትንሽ ችግር አጋጥሞኝ አልደወልኩም
👩🦰 ፦ ሄለው ሀቢቤ
👨🦱 ፦ እ አቤት
👩🦰 ፦ ደህና ነህልኝ
👨🦱 ፦ አው
👩🦰 ፦ በጣም ነው የናፈከኝ ወላሂ
👨🦱 ፦ ለዛ ነዋ ሶስት ቀን የጠፋሽው
👩🦰 ፦ ቀኑንም ቆጥረከዋል ናፍቄህ ነበር ማለት ነው😊
👨🦱 ፦ ከመቼ ጀምሮ ትዝም አላልሽኝ አሁን ምን ፈልገሽ ነው የደወልሽው
👩🦰 ፦ ናፍቀከኛ ነዋ ድምፅህን መስማት ፈልጌ
👨🦱 ፦ ይሀው ሰማሽ አይደል በቃ ቻው
👩🦰 ፦ please እንዳዘጋው ወላሂ ይከፋኛል😔
👨🦱 ፦ እሺ ምን አርግ ነው የምትይኝ
👩🦰 ፦ ምንም በቃ ዝም ብለህ አውራኝ
👨🦱 ፦ ጥሩ ሰለ ፍቅር ማታነሺ ከሆነ ጣጣ የለውም
👩🦰 ፦ እ እሺ ተስማምቻለው
👨🦱 ፦ ጥሩ
👩🦰 ፦ ሀቢቤ ግን ለምንድነው እንዲህ ቁጡ የሆንከው
👨🦱 ፦ ሳቄን ሰርቀውኝ
👩🦰 ፦ ማለት አልገባኝም
👨🦱 ፦ አይገባሽም ተይው
👩🦰 ፦ እስኪ ስለራስህ ንገረኝ እሺ
👨🦱 ፦ ፍቅር የሚባል ነገር አይመቸኝም
👩🦰 ፦ እንዴ ለምን ፍቅርኮ ትልቅ ፀጋ ነው
👨🦱 ፦ ለእንዳንቺ አይነት አፍቃሪ ነዋ
👩🦰 ፦ አፍቅረህ ተጎድተሀል
👨🦱 ፦ ፍቅርን ስፈልግ ደስታዬን ሳቄን እኔነቴን አጣሁ በቃ በናትሽ ደናደሪ 🥺
👩🦰 ፦ ሀቢቤ ቆይ ......
ሁፍ ይጨንቃል ከፍቶታል በጣም
◆◆✨✨ይቀጥላል ✨✨◆◆
ከወደዳችሁት 👍 like በማረግ አብሮነታችሁን አሳዩን
እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ነው
ክፍል 6
በውስጥ ተስፋ የምሰጡኝና የምታበረታቱኝ ሰዎች በጣም ከልብ አመሰግናለሁ 😊😍
ለሶስት ቀን ትንሽ ችግር አጋጥሞኝ አልደወልኩም
👩🦰 ፦ ሄለው ሀቢቤ
👨🦱 ፦ እ አቤት
👩🦰 ፦ ደህና ነህልኝ
👨🦱 ፦ አው
👩🦰 ፦ በጣም ነው የናፈከኝ ወላሂ
👨🦱 ፦ ለዛ ነዋ ሶስት ቀን የጠፋሽው
👩🦰 ፦ ቀኑንም ቆጥረከዋል ናፍቄህ ነበር ማለት ነው😊
👨🦱 ፦ ከመቼ ጀምሮ ትዝም አላልሽኝ አሁን ምን ፈልገሽ ነው የደወልሽው
👩🦰 ፦ ናፍቀከኛ ነዋ ድምፅህን መስማት ፈልጌ
👨🦱 ፦ ይሀው ሰማሽ አይደል በቃ ቻው
👩🦰 ፦ please እንዳዘጋው ወላሂ ይከፋኛል😔
👨🦱 ፦ እሺ ምን አርግ ነው የምትይኝ
👩🦰 ፦ ምንም በቃ ዝም ብለህ አውራኝ
👨🦱 ፦ ጥሩ ሰለ ፍቅር ማታነሺ ከሆነ ጣጣ የለውም
👩🦰 ፦ እ እሺ ተስማምቻለው
👨🦱 ፦ ጥሩ
👩🦰 ፦ ሀቢቤ ግን ለምንድነው እንዲህ ቁጡ የሆንከው
👨🦱 ፦ ሳቄን ሰርቀውኝ
👩🦰 ፦ ማለት አልገባኝም
👨🦱 ፦ አይገባሽም ተይው
👩🦰 ፦ እስኪ ስለራስህ ንገረኝ እሺ
👨🦱 ፦ ፍቅር የሚባል ነገር አይመቸኝም
👩🦰 ፦ እንዴ ለምን ፍቅርኮ ትልቅ ፀጋ ነው
👨🦱 ፦ ለእንዳንቺ አይነት አፍቃሪ ነዋ
👩🦰 ፦ አፍቅረህ ተጎድተሀል
👨🦱 ፦ ፍቅርን ስፈልግ ደስታዬን ሳቄን እኔነቴን አጣሁ በቃ በናትሽ ደናደሪ 🥺
👩🦰 ፦ ሀቢቤ ቆይ ......
ሁፍ ይጨንቃል ከፍቶታል በጣም
◆◆✨✨ይቀጥላል ✨✨◆◆
ከወደዳችሁት 👍 like በማረግ አብሮነታችሁን አሳዩን