የኔና የሀቢብ ታሪክ
እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ነው
ክፍል 7
ሰላም ቤተሰብ እንደምን ናችሁ እኔ በጣም ደህና ነኝ
ያው ትላንት እንደነገርኳችሁ እስከ ሰኞ አልደውልኩም እሱን ታውቃላችሁ ግን ትላንት ወደ ማታ የድሮ ፍቅረኛው ለኔ ደውላ ነበር ስልኬን ኢክራም ሰታት
👩🦰 ፦ ሄለው አሰላም ዋአለይኩም
👩🦰 ፦ ዋአለይኩም አሰላም
👩🦰 ፦ እንዴት ነሽ አልሃምዱሊላህ ደህና ነኝ ማን ልበል
👩🦰 ፦ ኢልሃም ነኝ የሀቢብ
👩🦰 ፦ እሺ አወኩሽ እና በሰላም ነው የደወልሽው ማለቴ....
👩🦰 ፦ አው ከተመቸሽ ነገ ተገናኝተን እንድናወራ እፈልጋለሁ
👩🦰 ፦ እሺ ችግር የለውም ከቂርአት መልስ እደውልልሻለው
👩🦰 ፦ ጥሩ ብዙም እንዳታስጠብቂኝ ሌላ ቀጠሮ አለኝ
👩🦰 ፦ መርሀዋ
👩🦰 ፦ ቻው
◆◆✨✨ይቀጥላል ✨✨◆◆
ከወደዳችሁት 👍 like በማረግ አብሮነታችሁን አሳዩን
እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ነው
ክፍል 7
ሰላም ቤተሰብ እንደምን ናችሁ እኔ በጣም ደህና ነኝ
ያው ትላንት እንደነገርኳችሁ እስከ ሰኞ አልደውልኩም እሱን ታውቃላችሁ ግን ትላንት ወደ ማታ የድሮ ፍቅረኛው ለኔ ደውላ ነበር ስልኬን ኢክራም ሰታት
👩🦰 ፦ ሄለው አሰላም ዋአለይኩም
👩🦰 ፦ ዋአለይኩም አሰላም
👩🦰 ፦ እንዴት ነሽ አልሃምዱሊላህ ደህና ነኝ ማን ልበል
👩🦰 ፦ ኢልሃም ነኝ የሀቢብ
👩🦰 ፦ እሺ አወኩሽ እና በሰላም ነው የደወልሽው ማለቴ....
👩🦰 ፦ አው ከተመቸሽ ነገ ተገናኝተን እንድናወራ እፈልጋለሁ
👩🦰 ፦ እሺ ችግር የለውም ከቂርአት መልስ እደውልልሻለው
👩🦰 ፦ ጥሩ ብዙም እንዳታስጠብቂኝ ሌላ ቀጠሮ አለኝ
👩🦰 ፦ መርሀዋ
👩🦰 ፦ ቻው
◆◆✨✨ይቀጥላል ✨✨◆◆
ከወደዳችሁት 👍 like በማረግ አብሮነታችሁን አሳዩን