ዛሬ ደሞ ከወትሮህ በተለየ መልኩ ናፈከኝ.....🥺 ጥልቅ ናፍቆት እንዴት እንዳሰብኩህ እንጃ ብቻ ስላንተ ሳስብ ዋልኩ...... እንዳበቃኮ አውቃለው ❤️🩹 ይህ ልቤ ግን አልቀበል አለኝ.....ተመለስ ልልህ አይደለም ግን አፈቅርካለው ዛሬም ድረስ..... እብድ ነኝ አይደል....
✍ 🍁yuti ነኝ
✍ 🍁yuti ነኝ