የኔና የሀቢብ ታሪክ
እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ነው
ክፍል 9
ስላቆየሁባችሁ ይቅርታ ውዶቼ 🙏 ወላሂ በውስጥ ለምታበረታቱኝ ከልቤ ከልብ አመሰግናለሁ ጥንካሬ ስለሆናይሁኝ አላህ የምትወዱትን ነገር በሙሉ ከጎናችሁ ያኑርላችሁ እወዳቹሃለው 🙏😊
👨🦱 ፦ ሀያት
👩🦰 ፦ ወይ ሀቢብ
👨🦱 ፦ ምን ሆነሽ ነው ለምን ዘጋሽው
👩🦰 ፦ እ ስልኬ እ ሳላውቅ ነው ዘጋውት አይደል
👨🦱 ፦ ደንባራ የሆንሽ ልጅ
👩🦰 ፦ ምናልባት የተደናበርኩት
👨🦱 ፦ እ ምናልሽኝ ለራስሽ ነው እንዴ የምታወሪው
👩🦰 ፦ አይ ምንም እርሳው በቃ ላንተ ደስ ብሎኛል
👨🦱 ፦ ሁኔታሽ ግን ደስ ያለው ሰው አመስይም
👩🦰 ፦ አይ መስሎህ ነው
👨🦱 ፦ ለማንኛውም በዋላ እንገናኝ ብላኛለች ግን አንድ ነገር ግራ አጋባኝ
👩🦰 ፦ እ ደስ ይላል እና ለምን ግራ ገባህ
👨🦱 ፦ ያንን ጊዜ ሁላ ስለምናት እንቢ ብላ ዛሬ መመለስዋ ትንሽ ግራ ያጋባል
👩🦰 ፦ ምክንያት ይኖራት ይሆናል
👨🦱 ፦ አንቺ ግን ልዩ ነሽ አደንቅሻለው
👩🦰 ፦ ለምን
👨🦱 ፦ ማለቴ ጠንካራ ነሽ ከምር በቃ ተይው ለማንኛውም ሀዩ ጓደኛሞች መሆን እንችላለን ደስተኛ ከሆንሽ
👩🦰 ፦ እሺ 🥺 አንተ እንደሆን የምፈልገውን እሆናለው😔
👨🦱 ፦ ሀዩ ግን ደህና ነሽ በአላህ እያለቀሽ እኮ ነው ሳላውቅ አስከፋውሽ እንዴ
👩🦰 ፦ አረ አይ ለምን ላንተ ደስ ብሎኛል
👨🦱 ፦ እያለቀሽ እኮ ነው አትዋሽኝ
👩🦰 ፦ ሀቢቤ በዋላ እደውላለሁ በቃ ቻው😢🥺
👨🦱 ፦ ቆይ ቆይ እንዳትዘጊው አናግሪኝ ሀዩ ሀያት ዘጋሽው
👩🦰 ፦😔.....
መልስ አልነበረኝም ዘጋሁት በጣም ነበር የከፋኝ በጣም
◆◆✨✨ይቀጥላል ✨✨◆◆
ከወደዳችሁት 👍 በማረግ አብሮነታችሁን አሳዩን✨✨✨✨○