ዛሬ በሳዑዲ አረቢያ ጨረቃ በመታየቷ 1446 ኛው የዒድ አል-ፊጥር በዓል ነገ እሁድ መጋቢት 22 እንደሚከበር ይፋ ተደርጓል ።
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን ከወዲሁ ዒድ ሙባረክ ለማለት እንወዳለን ። መልካም በዓል