Netmode አጠቃቀም Manual
1 Netmode App ከ Playstore ላይ ማውረድ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.netmod.syna2, እዚ Channel ላይ በየቀኑ File እንለቃለን እሱን file አውርዳቹ አንድ ጊዜ መንካት
3, ከዛ ከታች ከሚመጡት አማራጮች Netmode App ሚለውን መንካት, ከዛ ወደ Appu ይወስዳል
4, ከታች እንዲ አይነት " ▶️ " የ Play ምልክት አለ እሱን መንካት, ከዛ Connect ያረጋል
♨️ከዛ ጨረስን በቃ ምን ቀረ, ለፈለጋቹት App በነፃ መጠቀም ብቻ(ከ tele እርግማን ይጠብቀን 🙏😁)
✅ ካልገባቹ Comment Video እንሰራለን 🤗