Arsi coc 2. (1).pdf
Arsi coc 1.pdf
Arsi coc exam 2015 ለምትፈተኑ ለ1ኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ።
freshexams tube በብዙ መንገድ ስንረዳችሁ ቆይተናል። እናንተም የተቻላችሁን አድርጋችኋል እና ብዙ ወራት ለፍታችሀል ደክማችሀል ። እና አሁን ደግሞ የመጨረሻ አንድ ነገር ይቀራቸዋል ።እሱም coc nw....እና ለዝህ ፈተና ቀለል ብላችሁ ተዘጋጁ ሳትጨናነቁ......ግን ተስፍህን/ሽን ለምን ቆረጣችሁ ውጤታችን ተበላሽታል ብላችሁ።
ዋናው coce nw......አምና እኔ የማውቃቸው ተማሪዎች 3.2 grade ይዘው ግን coc ሰቅለው pharmacy የገቡ ተማሪዎች አሉ። ውጤቴ ወርዳል ብላችሁ ተስፍ የቆረጣችሁ ንቁ ንቁ coc ወጥራችሁ በጥሩ moral ከሰራችሁ ታርክ ይለወጣል። ታርክ ይቀየራል
አሁን እናንተ በ ስነልቦና ጠንክሩ ደግሞ
በቀረው ግዜ ጥያቄ ስሩ አንብቡ።