🎲የኛ ጓደኝነት🎲


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


👭ጓደኝነት ከመኖር ጭቆና የአፍታ ነፃነት ማግኛ ከራስ ሲሸሹ የሚያገኙት መሸሸጊያ ብሶትን በደስታ መወጫ ቁልፍ ነው።
🦋 ግጥም
🦋 ልብ-ወለድ
🦋 ወግ
🦋 Motivation Speach
🦋 ጥቅስ
ለአስተያየት & ለመሳተፍ👇
@HamzeshMU
@Franklyspiking

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri




“ዛሬ ለምን ከፋሽ? ከፍቅረኛሽ ጋር ተጣልተሻል እንዴ?” ብሎ ጠየቃት።

እሷም በንዴት መለሰች፦ “እሺህ ጊዜ ፍቅረኛ እንደሌለኝ ነግሬሃለሁ”

እሱም እሳቀ፦“እና ለማን ነው በስልክሽ እንዲህ ተመስጠሽ የምትጽፊው?”

ልጅቷም ዓይን አይኑን እያየች፦“ለአንድ ደደብ ሰውዬ ነው የምጽፈው?” ብላ መሰለችለት።

ጠያቂው ወንድ በመገረም፦“ምን ማለትሽ ነው?”

ልጅቷ፦“እንደምወደው አያውቅም። ፍንጭ ለመስጠት ብዙ ሞከርኩ ግን ሊገባው አልቻለም። ለዚህ ነው ደደብ እንደሆነ የደመደምኩት!።”

ጠያቂው፦“እንዳንቺ አይነት ሴት እምቢ የሚል ወንድ ጤነኛ አይመስለኝም።”

ልጅቷም ተስፋ በመቁረጥ ውስጥ ሆና፦ “ደደብ ነው ባክህ” ትለዋለች።

ጠያቂው ወንድም የልጅቷን ስልክ ተቀብሎ፦ “በዚህ አጋጣሚ እዚህ ብትሆን ኖሮ ምንኛ ደስ ባለኝ። ምንአልባት ትረዳኝ ነበር።” የሚል ቴክስት ጻፈና “ለተፈቃሪው ሰው ነው” ከተመቸሽ ላኪለት አላት። ልጅቷም ስልኩን ተቀብላ ከአይኑ እይታ እስከምትሰወር እርቃ ሄደች።

ትንሽ ቆይቶ የጠያቂው ወንድ ስልክ ላይ ሚሴጅ ገበና አነበበው፦ “ምን አለ እዚህ ብትኖር..” አልጨረሰውም ይልቅ ለራሱ እንዲህ አለ፦ “ምን አይነት ደደብ ነች መልዕክቱን ለእሱ ልካለሁ ብላ ለእኔ እኮ ነው የላከችው” 😕

Cc ♡ imagination


People doesn't care who you are, just give them what they want and take yours.


#Hamzesh🙃










ለካስ ይቺ አለም ዘለዓለማዊ አይደለችም🤔

እኛ ግን...


ይህን ያህል እንደለፋሽ አላውቅም ነበር😏




፨ እብድ መሆን ምን አይነት ስሜት እንዳለው ማወቅ ከፈለጋችሁ በጭንቅላታችሁ ተዘቅዝቃችሁ እግራችሁን ወደ እላይ ከፍ አድርጋችሁ ቁሙ...🫨🙃

ሀሀሀሀ😆😁 ሲጀመር ጤነኛ ሰው እንደዚህ አያደርግም¡

~ኦሾ


ሲገርም. . . ማስተካከል የምንፈልጋቸው ግን ትላንት ላይ የቀሩ ብዙ ቀናትንም እያየን ነው!🙂








HAMZISH pathway🎯 dan repost
"በቀላሉ ተሰርቶ ሀብታም የሚያደርግ ስራ" የሚል ማስታወቂያ ያመናችሁ ቀን በስጋም በመንፈሰም በከባዱ ትወድቃላችሁ።

Alex Abreham

Join: @HAMZESHtech


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
አንቺ አመለ ኩሩ😘


የኛ ጓደኝነት discussion👫 dan repost
Bacheru egna sewoch awekenem alawekenem ye lifen eyandandun ken bemerechachen new yemenemeraw....merechachen trum yehun metefo Ahun yemenenorew hiwet yemerechachen wetet yemeselegnal!




Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.