🤣 ፍንድቅድቅ 🤣


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


ፏ🤗..ፈታ💃🏻..ዘና🕺🏻..ፍንድቅድቅ🤣 .....ከኛ ጋር ብቻ👌🏼😮‍💨

Bog‘liq kanallar  |  O‘xshash kanallar

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 15 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ ካርድ ይሸለሙ 🏃‍♀️🏃‍♂️




ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል


የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ  ጥያቄ !!

በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ


እንሞታለን


My study shows that,
'አንዲት ሴት ሰላሳዎቹ እድሜ ላይ ለመድረስ ቢያንስ 45 አመታት ይፈጅባታል'


Deacon Henok haile dan repost
ወርቅ እራሱ እንደኔ ቢፈተን
አመድ ሆኖ ይቀር ነበር💝


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
አጭር ቀሚስ ስትለብሺ የሚመለከትሽ የሚበዛው ስላማረብሽ አደለም😕 
ቴሌቪዥንም ሲከፈት ነው የሚታየው🫵🫵


እንደ ጥቁር አዝሙድ ሁሉም ዳቦ ወሰጥ ገብተህ ትችለዋለህ አለቺኝ🙈እግዚዮ የሴቱ ምላስ ዘንድሮ😅😅


'አሳን ለማብሰል ዉሃ ሲሳተፍ ስታይ ክህደት ምን እንደሆነ ትረዳለህ'


ስልክ አውርታችሁ ስትጨርሱም አንተ ዝጋ አንቺ ዝጊ እየተባባላችሁ ስትከራከሩም ነበር ኣ🤭


1 million ስጠኝና ውሰድልኝ የሚል ብቻ ነው ያለው 🥸


ከልጄ እራቅ እና 1Million እሰጥሃለሁ የሚለኝ ይጥፋ🤧




❤


ድሮ ድሮ ለሴቶች የፍቅር ጥያቄ አቅርቤላቸው እንቢ ቢሉኝስ የሚል ፍርሃት ነበረኝ አሁን ደሞ እሺ ቢሉኝስ ብዬ መፍራት ጀምሬያለሁ 🥲🦧


የትኛው emoji ስሜታችሁን ይገልፀዋል?me:😊


ሴቶች hi hello እያሉ የሚያዝጓችሁን ወንዶች በጊዜ ብሎክ አድርጓቸው፤ጊዜያችሁን ቆጥቡ እነሱም ቁርጡን አውቀው ስራ ይስሩ😁


'በየአካባቢያችሁ ዞር ዞር ብትሉ ነዳያን አይጠፉም አስቧቸው ያላችሁን ያቅማችሁን አድርጉላቸው ሰው የላቸውም'😥
የለበሱት ያልቃል የሰጡት ያፀድቃል


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
አይ ሀበሻ



20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.