✅ መደመጥ ያለበት ሙሓደራ‼️
📖 በደርስ ላይ ተጠናከሩ 📖
📮 በሚል ርዕስ ስለ ሸሪዓዊ እውቀት በመማር ላይ በደንብ የተብራራበት መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።
🚫"በደርስ ላይ መዘናጋት ያለው አደጋ"🚫
⁉️ሁሉም ሰምቶ ራሱን ሊፈትሽበት የሚገባ‼️
‼️በተለይ ጠዋት ጠዋት አንዋር መስጂድ ላይ ባለው ደርስ ላይ የተመረኮዘ‼️
ሙሐደራው ላይ ከተወሱ ነጥቦች ⤵️⤵️
🔴እያንዳንዱ ሙስሊም የሸሪዐ እውቀት መፈለግ ግዴታው መሆኑ፤
🔴የሸሪዐ እውቀት ከየትኛውም ከምናደርገው ነገር ቅድምያ ልንሰጠው እንደሚገባ፤
🔴እያንዳንዷ የምናደርጋትን የዒልም እንቅስቃሴ ለ الله ብለን ማድረግ እንዳለብን እና በዚህም የተነሳ ምንዳችን ከፍ እንደሚል፤
🔴ይህ ፀጋ መቼ እንደሚወገድ ሳናውቅ እኛ መዘናጋት እንደሌለብን፤
🔴 በተለይ ጠዋት ጠዋት ሁላችንም አንዋር መቅረት እንደሌለብን
🔴አንዋር ላይ ከ አሊፍ ባታ ጀምሮ እስከ ቡኻሪ ከ15 በላይ የተለያዩ ትምህርቶች እየተሰጠ በመሆኑ ሁላችንም በሚመጥነን ቦታ ኪታባችን ይዘን መገኘት እንዳለብን፤
🔴አስተማሪዎች ስንትና ስንት ጊዜያቸውን ሰውተው እና ያለባቸውን ሃለፍትና ተሸክመው መጥተው እኛ ወደኋላ ማለት እንደሌለብን፤
🔴 እና ሌሎችም ተንቢሆች ተዳሰውበታል።الله ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን።
🎙 በኡስታዝ አቡ ቀታዳ ዓብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው ።
🕌 ከአንዋር መስጂድ ከፈጅር በኋላ
📅 ቅዳሜ 20/04/2016E.C 📅
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/14260
♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ