ያዱ ኮ
ድንገት የሆነ ቦታ ቁጭ ብዬ ያየዋት 👀
ሰው ወይስ መላዕክ የመያስብል ውበት ያለት 😯
ሲጠሯት ስማውኝ ያዴቱ ብለዋት 😯
አለስብኩም አልገመትኩም ውብቷን 🥰
ዘር ብላ ስታየኝ በዛ ትናንሽ አይኗ 😙
ዞሮ ጥሎኝ ነበር ያ ደምግባቷ 🥰
ፈጣሪ አስውቦ የሰራት ፀባይ ከነጥጉ የሰጣት☺️
ስሟን አሳነሱ በሶስት ፊደል ያዴቱ ብለዋት😚
ውበትን የሚገልጽ ቃላት ፈልጉላት☺️
ከፃፊዎች መንደር ቢሆን ሚገኝላት🤗
ገጣሚዎችም ፈልጉ ለርሷ አይታጣላት😎
ከምር ፀባይማ እስከ ጥግነው ያላት😍
እናም በአንድ ቀን መውደዴን ልነግራት 😯
ትመቺኛለሽ ሳይሆን አወድሻለሁ ልላት😯
ዳር ዳሩን ብል መውደዴን ላበስራት😯
ፍቅረኛ አልፈልግም እኔ በዚ ሰዓት 😤
ብላ ልቤን ግራ አጋባችው ብዙም ሳይከብዳት🥺
እኔ ግን በዛ ሰዓት የተሰማኝ ስሜት😞
አደለም ለመቆም አልቻልኩም ለመሄድ🚶♂️
የልቤ ሽንፈት የመውደዴ ሚስጥር ❤
ለይቼ ባላውቅም ትለያለች ከምር😘
እውነት ነው ከምር ከርሷ ተለያየን🥺
ምን ይል ይሆን ሰው ያኔ አብሮ ያየን👫
ከምር ያዱ ኮ ሁሉ ነገር ከብዶኛል 🥺
ባንች ፍቅር ሌቱ መሽቶብኛል🥺
ለኔ አትጨነቂ አንዳለኩሽ አትሁኚ😊
ምን ምንም ይሁን ብቻ ደስተኛ ሁኚ😃
ደግሞ እንዲም እያልኩ እንዳትቀየሚ😞
የበፊቱም ጥፋት አርጎኛል ታማሚ🤕
ከኔስ ቃላት ጠፋ ያዴቱን የሚገልጽ 📖
ውበቷን ብታዩ እስከ ውስጥ የሚሠርፅ🥰
ግጥም ማይገልፀው ውበት ቃላት ማይገልጸው ደምግባት😘
ከምር ያዱ በልቤ ትልቅ ቦታ አላት🥰
እወድሻለሁ ልበል ስሜቴ እንዲገባት🤔
ኧር እሱም አይሆንም አይገልፀውም ውስጤን 😐
ከምር እወድሻለሁ ያዱ ኮ ከልቤ😍
አንቺ የዋህ ውዴ የበደለ ሁሉ አይናፍቅም እንዴ🥺
.
.
.
✍️
@gellaposs le yadu🥰