የምናነበውን ነገር በቀላሉ ለመረዳትና ለመሸምደድ የሚያግዙን ቀለል ያሉ ስልቶች
1.የመፃፉን ማውጫ በመሄድ ምዕራፎችንና ምዕራፎቹ ስር ያሉትን ርእሶች ማየት።
2.በማስታወሻ ብጤ ነገር የምዕራፎችንና ምዕራፎቹ ስር ያሉትን የርእሶቹን ትርጓሜ መያዝ።
3.መፃፉን ሙሉ በሙሉ (የምናንባቸውን ምዕራፎች ሁላቸውንም) በዓይናችን ብቻ ገረፍ ገረፍ ማድረግ (ገፆቹን አንድ በአንድ ማየት)።
4.ምዕራፎቹ ውስጥ ያሉትን ዋና ዋና ነገሮችን ማንበብ። ባነበብናቸው ነገሮች ውስጥ ወጣና ለየት ያሉ ቃሎችን ከነ ትርጓሜያቸው በማስታወሻ መያዝ።
5.መፃፉን ሙሉ በሙሉ (የምናንባቸውን ምዕራፎች ሁላቸውንም) ጥልቅ ገብተን አንድ በአንድ ማንበብ። በምናነብበት ወቅት ደግሞ በጣም አጭር ማስታወሻ መያዝ።
6.ጥልቅ ገብተን አንብበንና አጭር ማስታወሻ ይዘን ከጨረስን በኋላ፤ መፃፉን ወይም ያንበብናቸውን ምዕራፎች ሙሉ በሙሉ መከለስ።
7.የያዝነውን አጭር ማስታወሻ ማየት (መከለስ)። // ቁጥር 5 ላይ ያለውን ማለት ነው!!
8.እያነበብን የያዝናቸውን ወጣና ለየት ያሉትን ቃሎች ማየት (መከለስ)። // ቁጥር 4 ላይ ያለውን ማለት ነው!
9.በጣም ጥልቅ የሆነ እውቅትና ግንዛቤ እንዲኖረን ከፈለግን፤ በትርፍ ጊዜያችን ብቻ Google'ን በመጠቀም በፈለግነው ምዕራፍና ርዕስ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ማንበብ፣ በምንፈልገው ምዕራፍ ወይም ርዕስ ዙሪያ የተስሩ ቪድዮዎችንና ምስሎችን ማየት እንችላለን።
መረሳት የሌለበት ነገር ቢኖር፣
***ከላይ የተጠቀሱትን ተግባሮች በምንፈፅም ጊዜ በቂ የሆነ እንቅንልፍና እረፍት ያስፈልገናል።
✨በቀረው እኛ የምንችለውን ካደረግን በኋላ ሌላውን ለፈጣሪ መስጠትና መፀለይ ነው።
ማሳሰቢያ፦ ከላይ ክ1ኛ እሰከ 8ኛ የተጠቀሱትን ስልቶች (ዘዴዎች) ቅደምተከተላቸውን ሊጠብቁ ግድ ይላል!!
@genius_acadamy