እባክህን ከዚህ በላይ አተናገር ። ለመስማት የሚሆን ጥንካሬ የለኝም" አለች እንባ እየተናነቃት። ተማሪው የመመረቅያ ፅሁፍን ዲፌንስ በሚገባ ተወጣ ። ሳይረዱት የዘበቱበት መምህራን ከመቀመጫቸው ተነስተው አጨበጨቡለት፡፡ ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኘ::
Credit ; Ethio-digital
Credit ; Ethio-digital