⚜️⚜️⚜️ መዝሙር ዘሰንበት ⚜️⚜️⚜️
ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤
እሙነ ኮነ ልደቱ እሙነ ኮነ ልደቱ ለመድኃኒነ ክርስቶስ እሙነ ኮነ ልደቱ እሙነ ኮነ ልደቱ ለመድኃኒነ ክርስቶስ እምሰማያት ወረደ ወእመላእክት ተአኵተ ወእማርያም ተወልደ እሙነ ኮነ ልደቱ እሙነ ኮነ ልደቱ ለመድኃኒነ ክርስቶስ በቤተ ልሔም ተወልደ ወበናዝሬት ተሐፅነ ወአስተርአየ ገሃደ እሙነ ኮነ ልደቱ እሙነ ኮነ ልደቱ ለመድኃኒነ ክርስቶስ ውእቱ አክሊለ ሰማዕት ውእቱ መድኃኔ ነገሥት ኖላዊሆሙ ለአሕዛብ ፤ማንሻ፦እሙነ ኮነ ልደቱ ብርሃነ ኮነ ምጽአቱ ለመድኃኒነ ክርስቶስ።
⚡️ ምስባክ አመ ፳፭ለወርኃ ጥር ሰንበተ ክርስቲያን
ዘቅዳሴ
መዝሙር ፻፲፯ቁጥር ፳፯-፳፰
⚡️የዕለቱ ወንጌል
ዘቅዳሴ
የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፪ ቁጥር ፵፪ - ፍጻሜ
በትምህርት እና ሐዋርያዊ አገልግሎት ክፍል ትምህርታዊ ጽሑፍ ዝግጅት ንዑስ ክፍል የቆሎ ተማሪ የቴሌግራም መርሀ ግብር ዝግጅት ክፍል የቀረበ።
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
የአ/አ/ሳ/ቴ/ዩ ግቢ ጉባኤ
📥 @gibigubae_hasab_bot ጻፉልን
🏷 @gibigubae ተከታተሉን
📷 @GGgallery1 የፎቶ ማኅደራችን

እግዚአብሔር እግዚእ አስተርአየ ለነ ፤
ግበሩ በዓለ በትፍሥሕት በኀበ እለያስተሐምምዎ ፤
እስመ አቅርንቲሁ ለምስዋዕ ::
እግዚአብሔር አምላክ ነው፥ ለእኛም በራልን፤ እስከ መሠዊያው ቀንዶች ድረስ የበዓሉን መሥዋዕት በገመድ እሰሩት።
አንተ አምላኬ ነህ አመሰግንኽማለሁ፡፡አንተ አምላኬ ነህ፡ከፍ ከፍ አደርግኻለኹ፡ሰምተኸኛልና፡መድኃኒትም ኾነኸኛልና፡አመሰግንኻለኹ፡፡
⚡️የዕለቱ ወንጌል
ዘቅዳሴ
የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፪ ቁጥር ፵፪ - ፍጻሜ
የአሥራ ሁለት ዓመት ልጅ በሆነ ጊዜ እንደበዓሉ ሥርዓት ወደ ኢየሩሳሌም ወጡ፤
ቀኖቹንም ከፈጸሙ በኋላ ሲመለሱ ብላቴናው ኢየሱስ በኢየሩሳሌም ቀርቶ ነበር፥ ዮሴፍም እናቱም አላወቁም ነበር።ከመንገደኞች ጋር የነበረ ስለ መሰላቸው የአንድ ቀን መንገድ ሄዱ፥ ከዘመዶቻቸውም ከሚያውቋቸውም ዘንድ ፈለጉት፤ባጡትም ጊዜ እየፈለጉት ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ።ከሦስት ቀንም በኋላ በመምህራን መካከል ተቀምጦ ሲሰማቸውም ሲጠይቃቸውም በመቅደስ አገኙት፤የሰሙትም ሁሉ በማስተዋሉና በመልሱ ተገረሙ።ባዩትም ጊዜ ተገረሙ፥ እናቱም። ልጄ ሆይ ለምን እንዲህ አደረግህብን? እነሆ አባትህና እኔ እየተጨነቅን ስንፈልግህ ነበርን አለችው።እርሱም ስለ ምን ፈለጋችሁኝ? በአባቴ ቤት እሆን ዘንድ እንዲገባኝ አላወቃችሁምን? አላቸው።እነርሱም የተናገራቸውን ነገር አላስተዋሉም።ከእነርሱም ጋር ወርዶ ወደ ናዝሬት መጣ፥ ይታዘዝላቸውም ነበር። እናቱም ይህን ነገር ሁሉ በልብዋ ትጠብቀው ነበር።ኢየሱስም ደግሞ በጥበብና በቁመት በሞገስም በእግዚአብሔርና በሰው ፊት ያድግ ነበር።
በትምህርት እና ሐዋርያዊ አገልግሎት ክፍል ትምህርታዊ ጽሑፍ ዝግጅት ንዑስ ክፍል የቆሎ ተማሪ የቴሌግራም መርሀ ግብር ዝግጅት ክፍል የቀረበ።
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
የአ/አ/ሳ/ቴ/ዩ ግቢ ጉባኤ
📥 @gibigubae_hasab_bot ጻፉልን
🏷 @gibigubae ተከታተሉን
📷 @GGgallery1 የፎቶ ማኅደራችን