GoodayOn (ጉዳይ) - ☎️ 9675


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha


የጎተራ ፔፕሲ 2ተኛ በር ጋር እንደደረሱ ከፊት ወደ ንፋስ ስልክ ፖሊስ መምሪያ የሚወስድ የኮብል ስቶን መንገድ አለ። ፖሊስ መምሪያውን በግራዎ በኩል ያገኙታል። ትንሽ እንድተራመዱ በቀኝ በኩል GoodayOn 9675 ተብሎ የተፃፈበት በር አለ። መልካም ቀን!

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri


#Sales


#secretary


በሳምንት 2 ቀን ጠዋት 1:00 ገብታ መጀመር የምትችል #የምግብ እና የጽዳት ባለሙያ ፣ለ ባለ 1 መኝታ ኣፓርታማ የበተሰብ ብዛት 1
አድራሻ፦ ቃሊቲ መንጃ ፍቃደ ማሰልጠኛ
በዚ ቁጥር #0979472677 ይደውሉ ።


#Sales


#Sales


#waiter


#Sales-person


#Accountant


በሳምንት 6 ቀን ከሰኞ- ቅዳሜ 7:00-12:00 የውጭ ሃገር ምግብ መስራት የምትችል ባለሙያ #ኢንግሊዘኛ መናገር የምትችል ባለሙያ ደሞዝ፦ በስምምነት አድራሻ፦ መስቀል ፍላወር
ብዚህ ይደውሉ #0932183463


5 መኝታ ቤት ለው G+3 በሳምንት፦ 3 ቀን የስራ ሰዓት፦ 2፡00-6፡00 መስራት የምትችል #ጽዳት
ደሞዝ፦ በስምምነት አድራሻ:- አያት 49 አየር መንገድ ጊቢ
በዚ ስልክ ይደውሉ #0979472677


#Accountant


#Cookingmaid


#Accountant


#secretary


#Chauffeur


🚨አስቸኳይ🚨

ለመኖሪያ ቤት በሳምንት 6 ቀን ከሰኞ - ቅዳሜ ከ1፡00 - 6 ፡00 መስራት የምትችል ተመላላሽ #የምግብ_እና_ጽዳት_ባለሙያ ለባለ 2 መኝታ አፓርትመንት ፤ የቤተሰብ ብዛት፡ 4ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ ይፈለጋል- 0970009134 ይደውሉ። መለያ- 9127


#Accountant


በሳምንት 6 ቀን ሰኞ - ቅዳሜ ከ1፡00 - 6 ፡00 መስራት የምትችል #የምግብ_እና_የጽዳት_ባለሙያ ለባለ 2 መኝታ አፓርትመንት ፤ የቤተሰብ ብዛት 2 ፤ ሰሚት ፔፕሲ አካባቢ ይፈለጋል።

በ 0970009134 ይደውሉልን።
መለያ 9103


#Salesperson


ልጆችን ትምህርት ቤት የሚያደርስ እና የሚመልስ እንዲሁም የተለያዩ ቦታዎች የሚላላክ ፤ በሳምንት 6ቀን ከጠዋት 12፡00 - ማታ 11፡00 ሰዐት የሚሰራ፤ የ4 አመት ልምድ ያለው #ሹፌር አያት አካባቢ ይፈለጋል።
በ0979472677 ይደውሉልን።
መለያ 6955

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.