#እንደ ላሟ ባለቤት አትሁኑ!!!
ኢብኑ ሙነውር እንዲህ አለ ለንድ ቀን ደዕዋ 1000 መጠየቅ ልክ ነው ወይ? በታዳሚ ቦታ ሆናችሁ አስቡት አልክ?
መልስ 1 ኛ ፦ ለአንድ ቀን ቀርቶ ለአንድ ሰዓት 1000 ተከፍሎ ኢልምን ንፁህ ደዕዋን ማግኘት አይነፃፀርም ጋሽዬ በምን ሂሳብ ነው ደዕዋን እና 1000 ምናነፃፅረው?
2ኛ የአንድ ቀን ደዕዋ ትንሽ አይደለም አሏህ ሂዳያ ለፈለገለት ሰው
አል ኢማሙ አዘሀቢይ ሲያር ላይ ስለ ዙበይድ አልኩፊይ ሲናገር እንዲህ ብሎዋል ይላል
سمعتُ كلمة؛ فنفعني الله بها ثلاثين سنة.
አንድ ቃል ሰማሁኝ በሱዋ ምክንያት 30 አመት አሏህ ጠቅሞኛል አለ አሏሁ አክበር እውነት እንነጋገር ስንት ወንድም እህቶች አሉ በአንድ ቀን ደዕዋ ሰበብ ህወታቸው ያመራ ወደ እስልምና ያገቡ ሸርክን የለዩ ቢድዓ፣ሙብተዲዕን፣አመፅ ወንጀልን ትተው ተውበት ያደረጉ ስለዚህ 1000 ብር ከዚህ ይነፃፀራል እንዴ እስቲ አንተ ዲንን የተማረ ለዲን የተከፈለውን መስወዓት እና ተድሒያ በሚያውቅ ዳዒ ቦታ ሆነህ አስብ ።
በርግጥ አንድ ነገር ትንሽነቱ ሳይሆን ጥራቱ ነው ሊያሳስብ የሚገባው እንጂ ትንሽ ተብሎ ትልልቅ ውጤት ያላቸውን ነገሮች ማስተዋል የሚከብድ አይመስለኝም
لا تحقرن من الأمور صغارها ... إن النواة فراخها الأشجار
#3ኛ እኛ ለአንድ ቀን 1000 ብር መሆኑ ሳይሆን ከሙብተዲዕ ሳንቀላቀል ሙብተዲዕ በናንተ አፍ ካልተናገርኩ ሳይል ተመዩዝ አድርጎ የአንድ ቀን ደዕዋ መሳተፍ ሌሎችን ማሳተፍ በታዳሚ ቦታ ሆነን ስናየው በጣም 1000 ብር ትንሽ ሚጢጢ ነች አንተ ወይም ሌላው ከበደው ማለት ጥፋት ነው ማለት አይደለም በዚህ ልክም የሚያስነቅል አይደለም ሰከን በል ።
#4ኛ ከዚህ በፊት በቅርብ ግዜ የነሲሃ ኮንፈረንስ ሲካሄድ አንተ በዚህ ልክ አሳቢ ከሆንክ ለምን አልተነፈስክም ምክንያቱም እነሱ እዛ ሲገቡ በነፃ አልነበረም አይ ተሸፍኖላቸው ነው ካልክም ማን ሸፍኖት ከሀብታሙ ፣ከድሃው ፣ በተሰበሰበ ገንዘብ ወይም በተወሰኑ ሰዎች ተሸፍኖ ነው የሆነው ስለዚህ እዚም ልክ እንድዚሁ ያለው አካል በአቅም ለተወሰኑ ሰዎች እየሸፈኑ የቻሉት የራሳቸውን ሸፍነው ነው ለአንድ ቢከብደን ብዙ ሆነን አይከብደንም የሚል እምነት አለን አንተ ግን ጨምረህ ጨማምረህ አጦዝክ እስቲ በቅን ቦታ ሆነህ አስተውል ያንተን ተግባር ።
#5ኛ ይህን ሁሉ ብር ከማውጣት በተመሳሳይ መጠን ብዙ ስራ መስራት ይቻላል አልክ!
ሰለፊዮች ጋር አልሀምዱ ሊላሂ ብዙ ስራ እየተሰራ ነው አንድም ቀን ጥሩ ስንሰራ ሰራችሁ ወይም ሰሩ ብለህ አታውቅም ወቀሳ እንጂ ።
ነገር የሻ ዳኛ አምጡ ይላል የዶሮ ሻኛ አሉ
ውስጥ ላይ ያለው ጥላቻ ሲከማች እንዲህ ነው ።
فعين الرضى عن كل عيب كليلة * كما أن عين السخط تبدي المساويا *
#6ኛ ሶሻል ሚዲያ ላይ የሚረብሸው ድምፃቹ ስለ ራሳችሁ የተጋነነ ምስል እንድቲዙ አድርጓችኃል አልክ! ሁሉ ነገር አንተ ባልከው እና ባሰመርከው ነገር የሚመስልህ ፍጡር ትገርማልህ እዚህ ላይ የቁጥር መብዛት እና ማነስ አይደለም የሚያስጨንቀው ለምን ለማስመሰል ትጨነቃልህ በተመሳሳይ ግን የቁጥር ብዛት እንደሚያሳስብህ ነው የሚያሳየዉ አዳራሽ መከራየት ብቸኛ አላማው ብዙ ነኝ የሚል ነው ማለት ሌላ አላማ የለውም የሚለው ያንተ የላሸቀ አስተሳሰብ ነው ።
#7,ኛ ኢኽላሳችሁን ፈትሹ አልክ እሱስ ጥሩ በኢኽላስ አደራ መባባል ለሁሉም ጠቃሚ ነው እኔ የምልህ አንተም ኢኽላስህን ፈትሽ እንዲሁ በንዴት በቁጣ በምቀኝነት እኔ ያለማሰልኩት ወጥ አይጣፍጥም ባይነት ጉዳቱ ለራስ የከፋ ነው ።
#8ኛ በቁጭታችሁ ሙቱ ንዴት ይግደላችሁ ስንል ከረከሰው ስራችሁና ተግባር ነው ። እልህ እና ኢኽላስ የተለያዩ ናቸው አልክ በትክክል ነው ግን የእልህ ስራ ያለከው አንተ እንጂ አሏህ አይደለም አልሀምዱሊሏህ ሁላችንም ቀርበን እንተሳሰባልን
#9ኛ ለማዳከም የምትለፋው አንተን ማብሸቅ እና ማናደድ በፍፁም ኢኽላስን የሚጋጭ አይደለም ምክንያቱም ለአሏህ ተብሎ በኢኽላስ ሲሰራ ስንቶችን ሲያሳምም ሲላከፍ አይተናል ስለዚህ የራስህ ጥላቻ እና የምቀኝነት ልክፍት ነው እንጂ ስራው ላይ የተፈጠረ ክፍተት ብሎ ማሰብ ይብራብህ
ደስታህን በሰዎች ላይ መገንባት !
ከሰው ሲስማሙ ጮቤ መርገጥ፣ሰው አለኝ ብሎ ደረትን መንፋት! ሰው የጠፋ ቀን ማንነትን ፈልጎ ማጣት፣እውነትን መካድ፣መንገድ አልባ ሆኖ ከንፋስ ጋ መጥፋት የናንተ አካሄድ ነው ድሮ ስትነፋፉበት የነበረውን አፍር ማስበላት !
#10#ኛ የምያምሩ ስራዎችን በተመለከተ ሰለፊዮች በተለያየ ግዜና ቦታ ላይ ደዕዋን ሲያደምቁ ኖረዋል በዚህም አጋጣሚ የቻለ ሰው በቻለው በዚህ ልክ ባይሆንም ሲያበረክት ነበር ለምሳሌ
ባህር ዳር ፣ጉንችሬ 2 ግዜ ለተሞ ፣ ጉብሬ፣ሸዋሮቤት፣ኮንቦልቻ፣ሀራ፣ ተደርጎዋል በአሏህ ፍቃድ ይቀጥላል በዚህም ኢኽላስ የሌለው ለእልህ ስትሉ ነበር የሰካረም ግጥም ሁሌ ቅዳ ቅዳ ! የሁል ግዜ ዘፈናችሁ አይቀየርም
እኛ ያላደረግነውን እኛ ያልቀደምንበትን የሚል አስታሳሰብ ከራስህም ሆነ ከአንባቢያን ላይ እንዳይፈጠር እራስህን ብትመለከት የተሻለ ነው ።
~
#እንደ ላሟ ባለቤት አትሁኑ!!!
ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰኢድ ረስላን ሲናገሩ የሰመሁት አንድ ታሪክ ትዝ አለኝ (ወሏሁ አዕለሙ ቢሲሀቲሂ)
አንድ ሰው ነበር አና የአላህ ነቢይ ሙሳ #عليه السلام በአጠገቡ ሲያልፍ ተቀምጦ እና በራሱ ላይ ትቢያ ሲበትን አገኙት እና "አንተ ሰው ምን ሆነህ ነው?!" አሉት
ሰውየው፡- አንድ ላም አለኝ ጎረቤቴም ደግሞ አንድ ላም አለው ! ላሜ ምንም አትታለብም የጎረቤቴ ላም እንዲህ እንዲህ ጧትና ማታ ትታለባለች!! አላቸው
ነቢይ ሙሳ እንዲህ አሉት ፡- እንግዲህ አንተም እንደ ባልንጀራህ ወተት እንድታልብ ወደ አሏህ ዱዓ አደርግልሃለው አሉት ?
ሰውዬው፡- አይሆንም አለ እና በራሱ ላይ አፈር እየበተነ ቀጠለ
ነቢዩሏህ ሙሳ አለይሂ ሰላም እንዲህ አለው፡- እንግዲህ ከባልንጀራህ የበለጠ ወተት እንድትጠጣእንድታልብ አሏህን እለምናለሁ? አሉት
ሰውየውም፡- አይሆንም አለ
ነቢዩሏህ ሙሳ ፡- ታዲያ ምን እንዲሆን ትፈልጋለህ?!! ሲሉት
ሰውየው፡- ጎረቤቴም ማለብ የለበትም እኔም ማለብ የለብኝም አለ !!
ሌሎች መልካም እንዲሰሩ የማይመኙ የብዙ ሰዎች ሁኔታ ይህ ነው!!
https://t.me/abuabdurahmen