📲 አቃጣሪ (ወሬ ወሳጅ) ነማም ወሬ ይዞልህ/ሽ በሚመጣ ግዜ ልትጠብቃቸው የሚገቡ ስድስት ግዴታ ነገሮች፦
1ኛ, ወሬውን አምኖ አለመቀበል። ምክንያቱም አቃጣሪ አመፀኛ ነው። አመፀኛ ደግሞ ወሬው ተመላሽ ነው።
2ኛ, እሱን ከዚህ ስራው (አቃጣሪነት) መከልከል፣ መምከር እና ስራውን ማጠልሸት።
3ኛ, እሱን ለአላህ ብሎ መጥላት። ምክንያቱ አላህ ዘንድ የተጠላ ሰው ነው። ለአህ ብሎ መጥላ ደግሞ ግዴታ ነው።
4ኛ, የተቃጠረበትን ሰው በመጥፎ አለመጠርጠር። ምክንያቱም አላህ እንዲህ ስላለ "ከጥርጣሬ ብዙውን ራቁ። ምክንያቱም ከፊል ጥርጣሬ ሀጥያት ነው።"
5ኛ, ወሬው የተቃጠረበትን አካልን ወደ መፈላፈል እና ጉዳዩ እውን መሆኑን ወደ ማጣራት ሊያነሳሳው አይገባም። አላህ እንዲህ ብሏል "አትፈላፈሉ"።
6ኛ, አቃጣሪውን የከለከለው ነገር ለራሱ መስራት የለበትም። አቃጣሪው ያመጣውን ወሬ ለሌላ ሰው ማዳረስ የለበትም።
ወንድም እህቶቼ እነዚህ ስድስት ነገራቶች ኢማሙ ዘሀቢ ከባኢር የሚባል መፅሀፋቸው ላይ ያሰፈሯቸው ነገራቶች ሲሆኑ ልንጠብቃቸው ይገባል። ይህን ብናደርግ ነሚማ እና ነማም በጠፋ ነበር።
t.me/abuzekeryamuhamed