ኢትዮ ቀልዶች™ dan repost
🔴መምህርት: የኢራቅ ፕሬዝዳንት ማን ነው ?
🔵አቤ: አላቀውም
🔴መምህርት: ጥናት ላይ ትኩረት ማድረግ አለብህ !
🔵አቤ: ቲቸር ጥያቄ ልጠይቅሽ
🔴መምህርት: ይቻላል
🔵አቤ: ፍቅርተን ታውቂያታለሽ ?
🔴መምህርት: አላውቃትም ምነው
🔵አቤ: ባልሽ ላይ ትኩረት ማረግ አለብሽ !😳
🔻 At @Ethio_Keldoch0 ✅
🔻 Share To Ur Friends 🟥
✔️🔸🔸🍃🫥🌺🫥🍃🔸🔸✔️
🔵አቤ: አላቀውም
🔴መምህርት: ጥናት ላይ ትኩረት ማድረግ አለብህ !
🔵አቤ: ቲቸር ጥያቄ ልጠይቅሽ
🔴መምህርት: ይቻላል
🔵አቤ: ፍቅርተን ታውቂያታለሽ ?
🔴መምህርት: አላውቃትም ምነው
🔵አቤ: ባልሽ ላይ ትኩረት ማረግ አለብሽ !😳
🔻 At @Ethio_Keldoch0 ✅
🔻 Share To Ur Friends 🟥
✔️🔸🔸🍃🫥🌺🫥🍃🔸🔸✔️