Postlar filtri






https://t.me/cryptovalleyexchange_bot/app?startapp=eyJhIjoiREhZRTU5NllHSyJ9

🔥 Don’t miss this opportunity!

💸 + 1M coins as your welcome gift
💵 + Airdrop is coming soon
🚀 Crypto Valley Exchange is a Swiss platform with top investors


t.me/hrummebot/game?startapp=ref380428564
I'm gifting you a fortune cookie
እንድሰሩ እና ተጠቃሚ የሚያረጉትን ለእናንተ ስልክ ቶሎ ግብ እና በስልክዎ ገንዘብ ስሩ


Xempire memefi እና Major ፕሪማርኬት ዋጋቸው ☝

ምን ያህሎቹን ሰርታቹሃል..?

ስሩ ብየ ልኬላቸው የሰሩ ሰዎች X.Empire በትንሹ ከ5000 እስከ 60.000 ብር በላይ እናም ከዛ በላይ ተከፋይ ሁነዋል


#MoonBix

ሁሉም MoonBix የሰራ ሰው የባይናንስ account link ማድረግ እንዳለበት ተናግረዋል።

Binance ጋር connect ያላደረገ ሽልማቱን የማያገኝ ይሆናል።

Officially እንደተናገሩት በቅርቡ ሽልማት ይከፋፈላል።


MoonBix Update
ሽልማቱን ለመቀበል የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

-Binance MoonBix ላይ በትንሹ 25,000 Point ሊኖራችሁ ይገባል ተብሏል

- በተጨማሪም Verified Binance አካውንት ከቦቱ ጋር Connect ማድረግ ግዴታ ነው

- በተጨማሪም Snapshot ለሊት 9 ሰዓት ይያዛል






t.me/empirebot/game?startapp=hero380428564
🔥ከእኔ ጋር እንጫወት፤ ምህዳርህን አስናፍቅ።

💸 +5000 ኮይኖች እንደ የመጀመሪያ ስጦታህ
💵 +25000 ኮይኖች ከአንተ ላይ ቲሌግራም ፕሪሚየም ካለ


እየተዝናናችሁ ያለምንም ገንዘብ ጌም በመጫውት ብቻ ከዚህ በፊት ገብተው ገንዘብ እንዳገኙ ሰዎች አዝናኝ Game በመጫወት ተሸላሚ ለመሆን ሊንኩን ይንኩና እየተከፈላችሁ ይዝናኑ ተጫወቱ https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startapp=ref_380428564&startApp=ref_380428564
Join the Moonbix Journey! Get 1000 Coins as a new player and stay tuned for exciting airdrops and special rewards from Binance!


t.me/empirebot/game?startapp=hero380428564
🔥ከእኔ ጋር እንጫወት፤ ምህዳርህን አስናፍቅ።

💸 +5000 ኮይኖች እንደ የመጀመሪያ ስጦታህ
💵 +25000 ኮይኖች ከአንተ ላይ ቲሌግራም ፕሪሚየም ካለ


t.me/empirebot/game?startapp=hero380428564
🔥Play with me, grow your startup.

💸 +5k coins as your first gift
💵 +25k coins if you have Telegram Premiumያለ ምንም ወጭ ገንዘብ በስልክ እየሰሩ ያሉና ህይወታቸው እየቀየሩ ያሉ ሰዎች ሚስጥር  ይሄንን ሊንክ ተጭነው ታብ ታብ በማድረግ ነው እግዚአብሔር ይመኑኝ ትላንት 20.000 በአካውንቱ የገባለት ጓደኛ አለኝ በአንድ ሳምንት በሰራው ስራ ሊንኩን ተጭነው ይሞክሩት በ0 ብር የሚሰራ ስራ ነው Data/internet ብቻ በመጠቀም ስልክዎ ላይ የሚመጣውን ታብ ታብ በማድረግ Coin መሰብሰብ ከዛ ያጠራቀማችሁትን Coin በገንዘብ በመሸጥ በአጭር ጊዜ ብዙ ብር ይሰራሩ ይመኑኝ ያመሰግኑኛል 💓








አምና የሚጠፍው መብራቱ ነበር
ኔቶርኩም ተወጋ ደም መና ሲቀር


✅ሁለት ደቂቃ ብቻ ካሎት ያንብቡ

❣ፍቅር የሚሰጠውንም የሚቀበለውንም ይፈውሳል።❣

ሁለቱ ወንድማማቾች በቤተሰቦቻቸው እርሻ ላይ አብረው ይሰራሉ። አንደኛው ያገባና ብዙ ቤተሰብ ያለው ሲሆን ሌላኛው ገና ያላገባ ነበር። ሁልጊዜ በቀኑ መጨረሻ ላይ ወንድማማቾቹ ምርቱን እና ትርፉን ሁሉንም ነገር እኩል ይካፈሉ ነበር።

አንድ ቀን ብቻውን የሚኖረው ወንድም ለራሱ "ምርቱን እና ትርፋን እኩል መካፈላችን ትክክል አይደለም። እኔ የምኖረው ብቻዬን ነው ፤ የሚያስፈልገኝ ጥቂት ነው።" ብሎ አሰበ። ከዚያ በእያንዳንዱ ምሽት ከራሱ ጎተራ አንዳንድ ጆንያ እህል ይወስድና በእርሱና በወንድሙ ቤት መካከል ያለውን ሜዳ አቋርጦ በወንድምየው ጎተራ ውስጥ ያስቀምጣል።

ያገባው ወንድምም ለራሱ "ምርቱን ና ትርፋን እኩል መካፈላችን ፍትሀዊ አይደለም። እኔ ለሚመጡት አመታት የሚንከባከቡኝ ሚስት ና ልጆች አሉኝ። ወንድሜ ግን ማንም የለውም ፤ወደፊት የሚንከባከበው የለም። "ብሎ አሰበ። ስለዚህ በየምሽቱ ከራሱ ጎተራ አንዳንድ ጆንያ እህል እየወሰደ ሳያየው ወንድምየው ጎተራ ወስጥ ያስቀምጥ ነበር።

ሁለቱም ሰዎች ጎተራቸው ውስጥ ያለው እህል መጠኑ ባለመቀነሱ ለአመታት ይገረሙ ነበር። ከዚያ በአንድ ጨለማ ምሽት ሁለቱ ወንድማማቾች በድንገት ተጋጩ። ቀስ በቀስ ምን እየተከሰተ እንደነበር ተረዱ ከዚያ ሁለቱም የተሸከሟቸውን ጆንያዎቻቸውን ጥለው በእንባ ተቃቀፉ።

አስተማሪ ታሪክ ነውና ለወዳጅዎ ያጋሩ


አንድ ጭዌ ላጫውታችሁ እስኪ ከቆይታ ቡኃላ ተመልሻለሁ ሸር ግድ ነው ?

ድሮ ድሮ ጅብ አህያን ይፈራው ነበር እና አህያን ሲያይ አያ ጅቦ ሲርቃት ሲሸሻት የተገረመችው ምስኪን አህያ ወንዝ ዳር ወሀ ሲጠጡ ተገናኙና እንዲህ ብላ ጠየቀችው አያ ጅቦ እንደው ምን አርጌ ነው የምትሸሸኝ : የምትርቀኝ : ስታየኝ የምደነብረው አለችው አያ ጅቦም ለካ ጆሮዋ ትልቅ ቀንድ መስሎት ነበርና እንዲ አላት እንደው ብቀርብሽ ደስ ባለኝ ነገር ግን ቀንድሽን እፈረዋለሁ አላት ? አህያም ተገርማ የምን ቀንድ ነው እረ ቀንድ የለኝም ብላ እየተንከባለለች ጆሮዋን እያጠፈች አሳየችው ይሄኔ አያ ጅቦ ተገረመና እንደዚህማ ከሆነ እስኪ ልንካው ብሎ ከተኛችበት ከላይዋ ተሰቀለና ደበስበስ አረገና ጆሮዋን ሲጨርስ ይወርዳል ብላ ብጠብቅ ወይ ፍንክች ይሄኔ አህያ ውረድ እንጂ ብትለው አሻፈረኝ ብሎ እዛው በላት ።


ያልገባው እስኪገባው
የገባው ግራ ገቤው

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.