ሞተረኛ
#pave_logistics_and_trading_plc
#transportation_and_logistics
#Addis_Ababa
10ኛ፣ 11ኛ ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር እና የሞተር መንጃ ፍቃድ ያለዉ
ተግባራት፡
- የሚሰጠውን የሞተር ሳይክል በአግባቡ እና በጥነቃቄ መያዝ የሚችል
- የአዲስ አበባን መንገዶች፣ መንደሮች እና አካባቢዋን የሚያውቅ
- በቂ ተያዥ ማቅረብ የሚችል
Quanitity Required: 5
Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: January 28, 2025
How To Apply: ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ወይም አመልካች የትምህርት ማስረጃ፣ እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ ሰነዶችን በኢሜል: pavehr@pave-logistics.com በመላክ ወይም አ/አ ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት ትራኮን ታወር 2ኛ ፎቅ በሚኘው ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ።
ማሳሰቢያ፡ በኢሜልዎ ርዕሰ ጉዳይ ላይ “ሞተረኛ ” ብለው ያስቀምጡ።
@hahujobs | @hahujobs_bot