ከባድ መኪና ሹፌር
#pave_logistics_and_trading_plc
#transportation_and_logistics
#Addis_Ababa
10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ እና በአዲሱ ደረቅ 3 ወይም በድሮ ደረጃ 5 መንጃ ፈቃድ ያለው
ተግባራት፡
- የተሽከርካሪ ቴክኒካል እውቀት ያለው
- ከድርጅት ደብዳቤ ዋስ ማቅረብ የሚችል
- ታማኝ ንቁ አስተዋይ እና ጥሩ የስራ ተነሳሽነት ያለው
- የትራፊክ ህጎችን እና መርሃ ግብሮችን በሚያከብርበት ጊዜ አሽከርካሪ ተሳፋሪዎችን፣ ዕቃዎችን ወይም ቁሳቁሶችን በደህና ወደ መድረሻቸው የማጓጓዝ ኃላፊነት አለበት
Quanitity Required: 10
Minimum Years Of Experience: #3_years
Deadline: January 30, 2025
How To Apply: ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ወይም አመልካች የትምህርት ማስረጃ፣ እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ ሰነዶችን በኢሜል: pavehr@pave-logistics.com በመላክ ወይም አ/አ ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት ትራኮን ታወር 2ኛ ፎቅ በሚኘው ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ።
ማሳሰቢያ፡ በኢሜልዎ ርዕሰ ጉዳይ ላይ “ከባድ መኪና ሹፌር ” ብለው ያስቀምጡ።
@hahujobs | @hahujobs_bot