📚 DEPARTMENT SERIES
💰 ECONOMICS 📊
1. What Is Economics?
Economics ማለት ሰዎች፣ ድርጅቶች እና መንግስታት ውስን ሀብቶችን እንዴት እንደሚጠቀሙ እና የኢኮኖሚ ውሳኔዎች በማህበረሰብ ላይ ምን ተፅዕኖ እንደሚያሳድሩ የሚያጠና የትምህርት መስክ ነው።
📖 2. What Will You Study?
በEconomics Department ውስጥ Microeconomics 📉, Macroeconomics 🌍, Statistics 📊, Development Economics 🏗️ እና Money and Banking 🏦 የመሳሰሉ courses ትማራላችሁ።
እነዚህ ስለ ገበያ፣ ዋጋ፣ የኑሮ ውድነት እና የኢኮኖሚ እድገት ግንዛቤ ይሰጧችኋል።
🧠 3. Skills You Need
Economics ለመማር Mathematics ➗, Data Analysis 💻, Critical Thinking 💡 እና Problem-Solving ችሎታዎች ጠቃሚ ናቸው። እነዚህ የኢኮኖሚ ችግሮችን በትክክል ለመተንተን ይረዷችኋል።
💼 4. Career Opportunities
ከEconomics ትምህርታችሁ በኋላ በBanks 🏦, Government Institutions 🏛️, Research Organizations 🔬, NGOs 🌍 እና Private Companies 🏢 ውስጥ በተለያዩ የስራ መስኮች የመስራት እድል ሊኖራችሁ ይችላል።
📈 5. Challenges of the DepartmentEconomics
አንዳንድ ጊዜ የMathematics ስሌቶችን፣ የStatistics ትንተናዎችን እና ውስብስብ የኢኮኖሚ ጽንሰ ሀሳቦችን መረዳት ሊጠይቅ ይችላል። በተከታታይ ማጥናትና በተግባር መለማመድ ግን ይረዳችኋል።
So havan ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ድረስ ከእናንተ ጋር አብሮ ይዘልቃል
💙 YOUR GPA MATTERS📢
@havanacademyOfficial