በሐዋሳ ማረሚያ ቤት የሚገኙ የታራሚዎች ጋር ያደረግነው ቆይታ| #ጉያ #ቅዱስ_ገብረኤል #የሐዋሳ_ትዝታ #ብራይት_ኦቲዝም
ህፃናቱ አንጀት ይበላሉ። ከእኩዮቻቸው ተነጥለው በማረሚያ ቤት ይኖራሉ። ታራሚዎችም ድጋፍ ይፈልጋሉ። ታርመው ከማህበረሰቡ ጋር ሲቀላቀሉ መልካም ማህበረሰብ እንዳለ ተረድተው ገንቢ ዜጋ ይሆናሉ። ይህን በማሰብ የጉያ በጎ አድራጎት ወጣት ቴዳ ከተለያዩ በጎ አድራጋዎች ያሰባሰቡትን ቁሳቁስ እና ምግብ በሐዋሳ ማረሚያ ቤት የሚገኙ የታራሚ እናቶች ህፃናትን ለመደገፍ የፋሲካ ስጦታ ተዘጋጅቶ ነበር| #ጉያ በጎ አድራጎት| የቅዱስ #ገብረኤል ትምህርት ቤት ተማሪዎች| ብራይት ኦቲዝም ማዕ...