በህግ ይጠየቁ| ሰውን ለስጋት የሚዳርግ የተሳሳተ መረጃ
የሚያበጣብጡ እና ሰውን ብሎም ከተማን በማጣጣል በመሳደብ የዩቲዩብ ገቢ ማግኛ የሆኑ እየበዙ ባለበት ዛሬ ደግሞ አንድ ፖድካስት ላይ የተሰበሰቡ ወጣቶች ሰላም እና ፍቅር መገለጫ የሆነችውን ከተማችን ሐዋሳ የስጋት ቦታ እንደሆነና ጎብኝዎች "እንዳትሄዱ" በማለት ያስተላለፊት መልዕክት የተሳሳተ ነውና በህግ ካልተጠየቁ ሌሎችን ማስቆም ከይቻልም። ዳጊዬ እናመሰግናለን።