“በዚህ አለም ላይ የበሽታዎች ሁሉ በሽታ ለማንም ሰው ምንም አይነት መፍትሄ የማይሰጥ ሰው ሆኖ መኖር ነው” -
የአንድን ሰው ችግር ለማቃለል እንደተፈጠርክ አድርገህ ራስህን ማየት መጀመር አለብህ፡፡ አንድን ነገር ለውጥ! አንድን መልካም ፈር ቅደድ! ለአንድ ሰው መፍትሄ ሁን! አንድ ሰው በብዙ ቢለፋ እንኳ በፍጹም ሊጨብጠውና ሊደርስበት የማይችለው ነገር አንተ ጋር ሊኖር ይችላል፡፡ ለዚህ ሰው ነገሮችን ልታቀልለትና መንገድ ልትከፍትለት ትችላለህ፡፡
በዘመንህ ያሉትን ለራሳቸው ብቻ ለመኖር የወሰኑትን ሰዎች የሚያሳፍርና ከአንተ በኋላ ለሚመጣው ትውልድ ደግሞ ፈር የሚቀድድ መንገድ ፍጠር፡፡ ይቻላል!!!
@hebre_muslim