መልካም ዜና
ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ለተማሪዎች መታወቂያ ካርድ እየሰጠ ይገኛል። በመሆኑም ዲፕሎማ እና ከዛ በላይ የምትማሩ ተማሪዎች በፖርታል (www.my.holisticbiblecollege.com/student/signin) ላይ በአጭር የጽሑፍ መልክት/በኢ-ሜይል/በቴሌግራም በተላከላችሁ ዩዜርኔም እና ፓስወርድ መሰረት በኦንላይን ጉርድ ፎቶ ስትልኩልን (በስክሪን ሻት እንዳለው መሰረት) መታወቂያ ካርድ አዘጋጅተን የምንልክ መሆናችንን እንገልጻለን።
የሚሰራውን መታወቂያ በሀገር ውስጥ ወይም በውጭ ሀገር ባላችሁበት ቦታ በዲጅታል አሳትማችሁ ለሚያስፈልገው አገልግሎት መጠቀም ትችላላችሁ።
ለዝርዝር መረጃ ለማግኘት አድቫይዘራችሁን እንድታናግሩ ለማሳወቅ እንወዳለን።
ማሳሰቢያ
-የሚሰራውን መታወቂያ በኦንላይን የሚታይም ጭምር ስለሆነ( ለምሳሌ https://www.my.holisticbiblecollege.com/student/id_view.php?id=16) የምትልኩት ፎቶ ጥራቱን የጠበቀ መሆን አለበት።
✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🎓Online Learning holisticbiblecollege.org
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege