Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ባሏ ራቅ ወደ አለ ቦታ የሄደ ወይም ባሏ በአካባቢዉ የሌለ ሴት እንግዳ ቢመጣባት እንዴት ታስተናግደዉ??
መልስ
እንግዳ ማክበር ባህል ነዉ ማለት ተገቢ አይደለም
ይልቁንም ከኢባዳ ነዉ ማለት ያለብን
ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል
በአሏህ እና በመጨረሻዉ ቀን ያመነ እንግዳን ያክብር
እንግዳን ማክበር(ማስተናገድ) ኢባዳ ነዉ
የሰዉን ልጅ ወደ አሏህ ያቃርባል
በአሏህ ፍቃድ ለመስተካከል ሰበብ ምክንያት ይሆናል
ባሏ ሳይኖር እንግዳ ቢመጣባት ይቅርታ ትጠይቅ
ያጀማዓ ባሌ አሁን ላይ የለም ባሌ እስኪመጣ ድረስ ጠብቁት
ወይም ባሏ እስኪመጣ ድረስ ትጠብቀዉ ባሏ ሲመጣ ለእንግዶቹ ግዴታ አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ያቀርባል
👇👇👇
እኛ ብዙ ወንዶች የሚታይ ስህተት
ባል ወደ ስራ ይሁን ለጉዳይ ሲሄድ የባል ወንድም ሚስቱ ብቻዋን ብትሆንም ይመጣል
እሷም የባሌ ወንድም ነዉ ብላ ታስተናግደዋለች ከባሏ ወንድም ፊት አትሸፈንም ይሄ ስህተት ነዉ
የባሏ ወንድም ሁን የቅርብ ጉዋደኛ ባሏ ከቤት ከለሌ መሄድ የለብህም
የባል ወንድም ወንድምህ ስልክ ደዉለህ ከቤት የለሁም ካለ መሄድ የለብህም
ሴቶችም የባል ወንድም ሲመጣ ግባ ተቀመጥ ጠብቀዉ ማለት የለባቹሁም
የባላቹህ ወንድም ጋር መሳሳቅ መጫወት መቀላለድ የለባቹሁም
እየሰማን ነዉ የባሌን ወንድም ወደድኩት የሚሉ
በዚያ ላይ ባል ከሌለ ወንድሙጋ በመቀራረብ በመቀላለድ ወደ ሌላ ነገር ይገባል
እናም ይሄን ባህል መቅረት አለበት የባሌ ቤተሰብ ይጠሉኛል አይወዱኝም ብለሽ አሏህን የፈጠረሽን አስቆጥተሽ ፍጡርን አስደስተሽ የቤተሰቡን ዉዴታ አይደለም የጎረቤት ዉዴታ ክብር አታገኝም
እኛም ወንዶች ባል ከቤት ከሌለ
የቅርብ ጓደኛህ ይሁን ወንድምህ ከቤቱ መሄድ የለብንም