የሸይኽ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ የቁርአን ተፍሲር በስልክ አፕልኬሽን ተዘጋጀ።
-----------------------------------------------------------------
ሸይሽ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ በሳውዲ አረብያ በኖሩባቸው አመታት እኤአ አቆጣጠር ከ2009-2017 ሲሰጡት የነበረው የቁርአን ተፍሲር ትምህርት በቪድዬ እና በኦድዬ መልክ በስልክ አፕሊኬሽን ተዘጋጅቶ በዛሬው እለት ከፍተኛ የመጅሊስ ሐላፊዎች፣የዑለማ ምክር ቤት አመራሮች፣ታላላቅ መሻኢኾች እና የተለያየ የስራ ሐላፊዎች በተገኙበት ተመርቋል።
ሙሉውን የሸይኽ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ የቁርአን ተፍሲር አፍሪካ ቲቪ እየቀረፀ ለበርካታ አመታት በቴሌቭዥን ሲያስተላፍ የቆየ ሲሆን ይህንኑ ሙሉ ስራ በኦድዬ እና በቪድዬ በስልክ አፕሊኬሽን አዘጋጅቶታል።
አፕሊኬሽኑን "የሸይኽ ሰኢድ ትምሕርቶች" በሚል በPlaystore የተጫነ ሲሆን ከዛሬው ዕለት ጀምሮ አውርዶ መጠቀም ይቻላል።ከመተግበርያው በቀጥታ ከመጠቀም በተጨማሪ ኦድዬና ቪዲዬ ማውረድ እንዲችል ተደርጓል።
አፕልኬሽኑን https://play.google.com/store/apps/details?id=tv.africa.seid በመግባት ማግኘት ይቻላል።