ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም በረመዳን ዋዜማ
🎤 በወጣት ዳዒ ኢንጅነር ጅብሪል አክምል
📚 ረመዳን እና ተውበት
በሚል ወሳኝ እና ወቅታዊ ርእስ ይዞላቹ ይቀርባል
አዘጋጅ∞
የቢላል/ኮካ መስጂድና መድረሳ ወጣቶች ጀመአ
🕌 በቢላል/ኮካ መስጂድ ውስጥ
የፊታችን ጁምአ ማለትም የካቲት 21/ 2017
🌃 ከመግሪብ እስከ ዒሻ
ሁላቹም ተጋብዛቹዋል ጥሪው ሴቶችንም ይመለከታል
መቅረት አይታሰብም!!!
🎤 በወጣት ዳዒ ኢንጅነር ጅብሪል አክምል
📚 ረመዳን እና ተውበት
በሚል ወሳኝ እና ወቅታዊ ርእስ ይዞላቹ ይቀርባል
አዘጋጅ∞
የቢላል/ኮካ መስጂድና መድረሳ ወጣቶች ጀመአ
🕌 በቢላል/ኮካ መስጂድ ውስጥ
የፊታችን ጁምአ ማለትም የካቲት 21/ 2017
🌃 ከመግሪብ እስከ ዒሻ
ሁላቹም ተጋብዛቹዋል ጥሪው ሴቶችንም ይመለከታል
መቅረት አይታሰብም!!!