Telegram anonymous number
Telegram anonymous number አሁን ላይ record breaking በሆነ ዋጋ በመሸጥ ላይ ይገኛል።
1 anonymous number= 458 Ton(~$1690)
ይህ anonymous number virtual SIM ሲሆን login ስታደርጉ sms or OTP የሚደረሳቹ በblockchain በኩል አልፎ fragment ላይ ነው።
Most of the time famous ሰዎች, ማንነታቸው እንዲታወቅ ማይፈልጉ እና ህገወጥ ስራ ላይ የተሰማረ ሰዎች ይጠቀመታል።
@Break_cryptoo@Break_cryptoo