አንዲን ሰው /ሼክ ለአላህ ብዬ እወዲሀለሁ
ብትለው ቺግር አለውን ??
አንዲን ወንዲ ሼክ ይሁን ሌላም ለአላህ ብዬ
እወዲሀለሁ ማለት ስተት ነው ትክክል አይደለም ።
የምትወደው ከሆነ ዱአ ታድርግለት
ወንጀሉን እንዲምርለት ዱአ ማድረግ።
እሱ ሳይሰማ በዲብቅ ለሱም ለሌሎቺም ሙስሊሞቺ ዱአ ማድረግ።
ወንዲሟን አባቷን ባሏን ቺግር የለም በጣም ቅርብ ከሆኑ ቺግር የለውም እስከ አጎት አክስት
ከአጎት ልጂ ይጀምራል
ከአክስት ልጂ ይጀምራል ሀጅ ነብይ
1የሚሉት ሴቷ እወዲሀለሁ ብላ ትለክፈዋለቺ ይሄም ፊትና ነው
2 እወዲሻለሁ ብሎ ይለክፋታል ይሄም ፊትና ነው አንዳንዲ ሲል ስልክ ይቀበላታል ከዛ መደወል ይጀምራል መጀመሪያ ግን በሚዲያ ቆይ የሚተዋወቁት
3 ለአላል ብዬ እወዲሀለሁ ይሄም ፊትና ነው
4ለአላህ ብዬ እወዲሻለሁ ይሄም ፊትና ነው
እወዲሀለሁ ማለት ያለብሺ ባልሺ ልጆቺሺ እናት አባትሺ እህት ወዲሞቺሺ አክስትሺ አጎትሺ እነዚህን አይዲ ነገር ግን ከነዚህ ወዳ ያሉት ላቺ ፊትና ላተ ፊትና ይሆናሉ
5አበባም መላክ ፊትና ነው
6ልብ ቅርፅ መላክ ይሄም ፊትና ነው
እምትወዱት እምትወዳት ከሆነ ዱአ ማዲረግ።
ለናተ ሀጅ ነብይ ከሆነ እወዲሀለሁ እወዲሻለሁ አትበሉ ፊትና ነው የበኒ እስራኢል ልጆቺ የመጀመሪያ ሴት ልጂ ነበረቺ ፈተና ማለፍ አልቻሉም ከሴት ልጂ ፈተና በተለይ በሚዲያ ላይ ከባዲ ፈተና ነው። ጓደኛዬ ኮነው ባንዲ የተማርነው
ጓደኛዬናት ባዲ የተማርነው
ጎረቤቴናት ባዲ ያደግነው ጎረቤቴ ነው ባዲ ያደግነው እሚባል ነገር የለም ፊትና ይሆናል
ሸይጧን አለ በመሀላቺሁ
ጪራሺ የማይተዋወቁት በሚዲያ መተው ጥዲ ጥዲ ሁነው ይጃጃላሉ የሸይጧን መጨዋቻ ይሆናሉ አላህ ይመልሳቸውና