🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


ቁርአንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ ለመረዳት የሚያስችሉ ተከታታይ ሙሐደራዎች አጠር አጠር ያሉ የነብዩ ﷺ ሓዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው። በተለየመልኩ የኡስታዝ አብዱልዋሲዕን ደርሶች ሚያገኙበት ቻናል ነው።
[ "الدين النصيحة"، قلنا ፡ لمن يا رسول الله؟ قال፡" لله ولكتابه ولرسوله ولأئمة المسلمين وعامتهم "].ሙስሊም ፥ 55

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri




▪️ሙሐደራ ቁ.20

🔻ርእስ ፦ አሽዓርያዎች ማን ናቸው?

ክፍል 1 ፡ የአቡልሐሰን አልአሽዓሪይ ታሪክ

🗣 አቅራቢ ፦ ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
____
©ዲን መመካከር ነው - الدين النصيحة
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10178
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/oySpz6EVKss?si=Yl32DVsoxmCG3UWp
በቲክቶክ ፦
በፌስቡክ ፦


ሙሐደራ ቁ.20.አሽዓርያዎች ማን ናቸው? ክፍል 1 .. 👇👇


قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh Muhammed Zain Adam - ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም dan repost
የሱረቱል በቀራ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ቃል በቃል ትርጉም በቀላሉ ለማግኘት

1/ሱረቱል ፋቲሓ 1 - 7
https://t.me/SheikhMuhammedZain/2965

2/ ከአንቀጽ 1 - 13
https://t.me/SheikhMuhammedZain/2980

3/ከአንቀጽ 14 - 20
https://t.me/SheikhMuhammedZain/2981

4/ከአንቀጽ 21 - 25
https://t.me/SheikhMuhammedZain/2982

5/ከአንቀጽ 26 - 34
https://t.me/SheikhMuhammedZain/2983

6/ከአንቀጽ 35 - 43
https://t.me/SheikhMuhammedZain/2986

7/ከአንቀጽ 44 - 48
https://t.me/SheikhMuhammedZain/2989

8/ከአንቀጽ 49 - 60
https://t.me/SheikhMuhammedZain/2990

9/ከአንቀጽ 61 - 71
https://t.me/SheikhMuhammedZain/2993

10/ከአንቀጽ 72 - 81
https://t.me/SheikhMuhammedZain/2994

11/ከአንቀጽ 82 - 86
https://t.me/SheikhMuhammedZain/2996

12/ከአንቀጽ 87 - 96
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3000

13/ከአንቀጽ 97 - 103
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3001

14/ከአንቀጽ 104 - 112
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3005

15/ከአንቀጽ 113 - 119
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3007

16/ከአንቀጽ 120 - 125
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3010

17/ከአንቀጽ 126 - 134
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3011

18/ከአንቀጽ 135 - 141
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3013

19/ከአንቀጽ 142 - 145
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3015

20/ከአንቀጽ 146 - 150
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3018

21/ከአንቀጽ 151 - 157
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3019

22/ከአንቀጽ 158 - 163
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3021

23/ከአንቀጽ 164 - 169
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3023

24/ከአንቀጽ 170 - 176
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3025

25/ከአንቀጽ 177 - 179
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3027

26/ከአንቀጽ 180 - 182
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3028

27/ከአንቀጽ 183 - 187
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3031

28/ከአንቀጽ 188 - 193
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3034

29/ከአንቀጽ 194 - 196
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3035

30/ከአንቀጽ 197 - 202
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3037

31/ከአንቀጽ 203 - 210
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3039

32/ከአንቀጽ 211 - 214
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3041

33/ከአንቀጽ 215 - 218
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3043

34/ከአንቀጽ 219 - 223
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3045

35/ከአንቀጽ 224 - 228
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3047

36/ከአንቀጽ 229 - 232
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3049

37/ከአንቀጽ 233 - 237
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3051

38/ከአንቀጽ 238 - 245
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3053

39/ከአንቀጽ 246 - 252
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3055

40/ከአንቀጽ 253 - 256
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3058

41/ከአንቀጽ 257 - 260
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3059

42/ከአንቀጽ 261 - 266
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3061

43/ከአንቀጽ 267 - 274
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3063

44/ከአንቀጽ 275 - 281
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3066

45/አንቀጽ 282 https://t.me/SheikhMuhammedZain/3068

46/ከአንቀጽ 283 - 286
https://t.me/SheikhMuhammedZain/3070


ስሜን ሌስአንጀለስ አዲስ ሰደድ እሳት ተነስቷል .. አሏሁመዚድ ወባሪክ ..


Ibn Yahya Ahmed dan repost
▪️በደል እና ስስትን ተጠንቀቁ!

🔻ከጃቢር - ረዲየሏሁዓንሁ - ተይዞ እንደተወራው የአሏህ መልእክተኛ - ሰለሏሁዓለይሂ ወሰለም - እንዲህ አሉ ፦ " በደልን ተጠንቀቁ ምክንያቱም በደል የቂያማ ቀን ብዙ ጨለማዎች ነውና። ስስትንም ተጠንቀቁ ምክንያቱም #ስስት ከእናንተ በፊት የነበሩ ህዝቦችን ያጠፋው እሱ ነው ፤ ደሞቻቸውን እንዲያፈሱ እና ክልክል የሆኑ ነገሮችን የተፈቀዱ እንዲያደርጉ አነሳሳቸው። ". (ሙስሊም ፥ 2578 ላይ ዘግቦታል).

@ibnyahya777


Ibn Yahya Ahmed dan repost
▪️ገንዘብን አይቀንስም

🔻ከአቢሁረይራህ - ረዲየሏሁዓንሁ - ተይዞ እንደተወራው የአሏህ መልእክተኛ - ሰለሏሁዐለይሂ ወሰለም - እንዲህ አሉ ፦ " ሰደቃ ከገንዘብ ምንም አትቀንስም ፤ አሏህ አንድን ባርያ ይቅርታ በማድረጉ ልቅናን እንጂ አይጨምርለትም ፤ አንድ ሰው ለአሏህ ብሎ አይተናነንስም ከፍ ያደረገው ቢሆን እንጂ። ". (ሙስሊም ፥ 2588).

@ibnyahya777


▪️የቁርአን ተፍሲር / የክቡር ቁርአን ማብራሪያ

🔻ክፍል ፡ 03

🔻ሱራ ፡ ሱረቱል-ኢኽላስ (112)

🗣አቅራቢ ፡ ሸይኽ ሙሐመድ አሕመድ ዑመር አልባሲጢ - አሏህ ይዘንላቸው -

በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10170
https://t.me/albasity/80
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/d8hHaMLBHms?si=huboV9Vwqa0eYoGv
በቲክቶክ ፦ https://vm.tiktok.com/ZMkxyUVMY/
በፌስቡክ ፦

© @Albasity
© ዲን መመካከር ነው - الدين النصيحة
https://t.me/ibnyahya7


የቁርአን ተፍሲር 03 ..  በሸይኽ ባሲጢ .. 👇👇


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ቀን ከለሊት ብንገደለም ከአገራችን ንቅንቅ አንልም እያሉ ነው ..
🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸


የዛሬው የዐቒደቱል-ዋሲጢያህ ደርስ ክፍል 1⃣8⃣ በፎቶ 👆👆


👆👆
#አሏህ_ይዘንልህና_እወቅ

🔊ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም ቁ.1⃣5⃣📚
📕የእለተ ማክሰኞ የዓቂዳ ደርስ

📖የኪታቡ ስም ፦ አልዐቒደቱል-ዋሲጢያህ
إسم الكتاب ፡ " العقيدة الواسطية "

📝የኪታቡ ፀሐፊ ፦ ሸይኹል-ኢስላም ተቕዩዲን አቡልዐባስ አሕመድ ቢን ዐብዱልሐሊም ቢን ዐብዱሰላም ቢን ተይሚያህ (አሏህ ይዘንላቸው)
صاحب الكتاب ፡ شيخ الإسلام تقي الدين أبو العباس أحمد بن عبد الحليم بن  عبد السلام بن تيمية.(رحمه الله)
✅ደርስ ክፍል ፦ 1⃣8⃣

👤የቂርአቱ አቅራቢ ፦ ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ (አሏህ ይጠብቀው)
أستاذ ፡ أبو يحيى عبد الواسع.(حفظه الله)

🧤የዛሬው ደርስ የሚያካትተው ፦

🔻የአሏህ የአብሯዊነት ባህሪይ ማብራሪያ / صفة المعية
__
🔉ደርሱን ዳውንሎድ ለማድረግ
⏬ ⏬ ⏬  
https://t.me/ibnyahya7/10153

📚የኪታቡን pdf ዳውንሎድ ለማድረግ
⏬ ⏬ ⏬
https://t.me/ibnyahya7/9976
__
✍️አቡሓያት አሕመድ ኢብን ያሕያ @ Ibn Yahya Ahmed
📆 ረጀብ 21/1446ሂ. # ጥር 13/2017. # Jan.21/2025.
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
{ من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين }. رواه البخاري
[ አላህ ኸይርን የሻለት ሰው የዲኑን ግንዛቤ ይሰጠዋል። ] (ቡኻሪ ፥ 71)

{ من دلَّ على خير، فله أجر فاعله }. رواه مسلم
[ ወደ ኸይር ነገር ያመላከተ ፤ የሰሪውን ያክል ምንዳ አለው። ] (ሙስሊም ፥ 1893)
°
🏴ኪታብን አንዴ ቀርቼዋለው ብለህ አትዘናጋ ፤ በሌላ ኡስታዝ ላይ ደግመህ ስትቀራ ተጨማሪ እውቀት እንደምታገኝ አስታውስ 🏴
➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 
📣ለሌሎች ሙሓደራዎች, ደርሶች, አጠር አጠር ያሉ ፈትዋዎችን, የነቢዩ - ﷺ - ሐዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግር ለማግኘት ይህን የቴሌግራም ቻናል ጆይን ያድርጉ ፦ https://telegram.me/ibnyahya7 

📢በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ ተቀርተው ያለቁ ደርሶችን ለማግኘት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ፦ https://t.me/ibnyahya77

✅የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ ያድርጉ፦ https://m.facebook.com/ibnyahy7


ዐቒደቱል-ዋሲጢያህ ክፍል 18 በኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ
@ibnyahya7


የእለተ ማክሰኞ የ"ዐቒደቱል-ዋሲጢያህ" የዐቒዳ ደርስ ክፍል 1⃣8⃣👇👇


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ኢስራኢል ምትፈራቸው ጀግኖች .. Special Forces .. አመት ሙሉ ንፁሀንን አውድማ እነዚን ግን ማጥፋት ያልቻለቻቸው ሪጃሎች ..


Ibn Yahya Ahmed dan repost
▪️ያንተ ገንዘብ

🔻ከዐብደሏህ ቢን መስዑድ - ረዲየሏሁዐንሁ - ተይዞ እንደተወራው እንዲህ አለ ፡ የአሏህ መልእክተኛ - ሰለሏሁዓለይሂ ወሰለም - እንዲህ አሉ ፦ " ከእናንተ ውስጥ የወራሾቹ ገንዘብ ከራሱ ገንዘብ ይልቅ ተወዳጅ የሆነ ማነው? ". የአሏህ መልእክተኛ ሆይ! ገንዘቡ ተወዳጅ የሆነ እንጂ ከኛ ውስጥ ማንም የለም አልናቸው። እሳቸውም እንዲህ አሉ ፦ " የሱ ገንዘብ ማለት (ሰደቃ ሰጥቶ) ያስቀደመው ነው ፤ የወራሾቹ ገንዘብ ደግሞ ያቆየው(የተውከው) ነው። ". (ቡኻሪ ፥ 6442 ላይ ዘግቦታል)

@ibnyahya777


ለ471 ቀናት የነበረው የዘር (ፈለስጢኖችን) የማጥፋት ዘመቻ እነሆ ዛሬ ያበቃለት ይመስላል። አረመኔዋ አይሁዷ ኢስራኢል ወደ 47ሺ የሚሆኑ ንፁሁናንን ስትገድል 110ሺ ሚሆኑትን አቁስላለች። የጋዛ ነዋሪዎችም ወደተራረፈው መንደራቸው እየተመለሱ ነው። እርዳታ የጫኑ መኪናዎችም ወደ ጋዛ አየገቡ ነው .... አሏህ የመጨረሻ ያድርግላቸው!




ሙሐደራ ቁ.19.ቀደርያዎች ማን ናቸው? .. 👇👇


▪️የቁርአን ተፍሲር / የክቡር ቁርአን ማብራሪያ

🔻ክፍል ፡ 02

🔻ሱራ ፡ ሱረቱል-ፈለቅ (113)

🗣አቅራቢ ፡ ሸይኽ ሙሐመድ አሕመድ ዑመር አልባሲጢ - አሏህ ይዘንላቸው -

በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10157
https://t.me/albasity/74
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/MXiTQGfpXqk?si=0ejHZTTP-lnTBWlk
በቲክቶክ ፦ https://vm.tiktok.com/ZMkmfNavN/
በፌስቡክ ፦

© @Albasity
© ዲን መመካከር ነው - الدين النصيحة
https://t.me/ibnyahya7

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.