♻️የዒድ ሰላት ወቅቱ የቱ ነው?
ሸኽ ኢብኑ ዑሰይሚን:-
የዒድ ሰላት ወቅት ፀሀይ ከመውጫዋ ሜትር ያህል ከፍ ካለችበት ሰአት አንስቶ እስከ እኩለ ቀን ድረስ ይቻላል።
የአድሀን ሰላት ማፍጠን እና የፊጥርን ደግሞ ማዘግየት ሱና ከመሆኑ ጋር!
ከነብዩ ﷺ እንደተላለፈው እሳቸው የአድሀን ሰላት ፀሀይ የሜትር ያህል ከፍ ስትል ይሰግዱ እንደነበርና የፊጥርን ደግሞ ሁለት ሜትር ያህል ከፍ ስትል እንደሚሰግዱ ተዘግቧል።
🔖📕መጅሙዑል ፈታዋ (16-229) .