ሚገርም እኮ ነው!!!
አገሪቱ ላይ 2959 ትምህርት ቤቶች የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና አስፈትነዋል።
በ 1,161 ትምህርት ቤቶች። የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና አንድም ተማሪ አላለፉም።
ወደ 1798 የሚጠጉ ትምህርት ቤቶች አንድአንድ ተማሪ አሳልፈዋል።
ከ2959 ትምህርት ቤቶች መካከል 6 ትምህርት ቤቶች ያስፈተኗቸው ተማሪዎቻቸው ሙሉ አሳልፈዋል።
ለፈተና የተመዘገቡ ተማሪዎች ብዛት 985,354 ነበር።
ከነዚህ ውስጥ 8% ፈተና አልወሰዱም።
ወደ 20,000 ሺ የሚጠጉ ተፈታኞች ለፈተና ከተቀመጡ በኋላ በደንብ ጥሰት ከፈተና ተባረዋል።
ከ985,354 ተፈታኞች ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የሚዘዋወሩት 29,909 ተማሪዎች ብቻ ናችው።
የተቀሩት 955,445 ተፈታኞች የሚፈለገውን የማለፊያ ውጤት አላስመዘገቡም።