በቀልብ ዉስጥ ካሉ መልካም አምልኮቶች ሁሉ ትልቁ አላህን መውደድ ነው። በአላህ ይሁንብኝ አላህን ከመውደድ ዉጭ ባለ ነገር ቀልብ ልትዋብም ይሁን ልትስተካከል አትችልም።
አንድ አማኝ ጌታውን ሲወድ አምልኮቶቹ ሁሉ ይቅሉታል፣ አካላቶቹም ይታዘዙታል፣ ልቡም ጌታውን በመፍራት ይተናነሳል፣ ዐይኖቹም ማንባት ይችላሉ፣ መልካም ምላሽ እምደሚያገኝ እርግጠኛ ሆኖም ዱዓእ ማድረግ ይችላል።
شيخ إبراهيم بن عامر الرحيلي حفظه الله
ሶሂሁል ሙስሊምን ሲያብራሩ ካስተላለፉት ምክር የተወሰደ
°°°°′°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
ጌታችን ሆይ አንተን፣ አንተን የሚወዱን ሰዎች እንድሁም አንተ የምትወደውንና ወደ አንተ የሚያቃርበንን ሁሉ አስወድደን።