ሰዎች እንዴት ናችሁ ዛሬ ትንሽዬ favor ልጠይቃችሁ ነበረ የቅርብ ዘመዴ እሸቴ መሳይ ትባላለች ሁለቱም የዳሌ መገጣጠሚያ ኳሶቿ ከአገልግሎት ውጪ በመሆናቸው መራመድ ራሱ የማትችልበት ሁኔታ ላይ ደርሳለች እና የካቲት 12 ሆስፒታል በጀመረችው ህክምና ለቀዶ ጥገና 800,000 ሺህ ብር ተጠይቃለች።
ይሄ ከላይ የምታዩት ፎቶግራፍ ዶክተሩ የፈረመበት ነው።
አሁን እኔ የምጠይቃችሁ ብዙ አይደለም 5 ብር ብቻ ነው። እያንዳንዳችን 5 ብር ማዋጣት ብንችል የተወሰነ ያህል መሸፈን እንችላለን። ይሄ ለኛ የ5 ደቂቃ ስራ ነው እሷን ግን ከከባድ ህመም ማዳን እንችላለን እና
በፈጣሪ ስም እጠይቃችኋለሁ።
5 ብር ብቻ
በዚህ አካውንት የአቅማችሁን ያህል በመስጠት ተባበሩን
1000530196511-ናርዶስ ሀይሉ