ቻይናዊው የታክሲ ሹፌር!
"ትኩረታችሁን ቢዝነሳችሁ ላይ አድርጉ!"
አንድ ሰው ይህንን አጭር ታሪክ ሲናገር ሰማሁት፡-
አንዲት ራቁቷን የሆነች እንግሊዛዊት ሴት አንድ ቻይናዊ የሚያሽከረክረውን ታክሲ አስቁማ ገባች፡፡ ቻይናዊው የታክሲ ሹፌር ደጋግሞ ከላይ እስከታች ሲያያት ጊዜ እንግሊዛዊቷ አስተያየቱ ስላሳሰባት፣ “ምነው! ራቁቷን የሆነች ሴት አይተህ አታውቅም እንዴ?” አለችው፡፡
ቻይናዊው በመመለስ፣ “ከላይ እስከታች ያየሁሽ ራቁትሽን ስለሆነሽ ሳይሆን፣ ከላይ እሰከታች ደጋግሜ ያየሁሽ የምትከፍይኝን ገንዘብ የያዝሽበትን ስፍራ ስላጣሁት ነው፡፡”
ከታሪኩ የምንማረው ትምህርት፣ እንደ ቻይናዊ የታክሲ ሹፌር ሁኑ፡፡ ትኩረታችሁን ከሚስበውና ከሚበታትነው ነገር ላይ አንሱና ትኩረታችሁን ዋናው ተግባራችሁና ቢዝነሳችሁ ላይ አድርጉ