እራስሽን ሁኚ!☄️
ሌላ ማንም ሊያልፋቸው የማይችሉ ነገሮችን አንቺ በመሆንሽ ብቻ አልፈሻቸው ዛሬ ላይ ቆመሻል! ታድያ ለምን ብለሽ በራስሽ እምነት ታጫለሽ? ለምን እራስሽን ከሰዎች ጋር ታወዳድሪያለሽ? ሌላ ሰው ለመምሰል ለምን ትጥሪያለሽ? እራስሽ ውስጥ የለውን ማንነትሽን አውተሽ በታሳዪ ሰዎች አንቺን ለመምሰል ሲለፉ ታዪ ነበር፡፡
እህቴ እራስሽን ሁኚ! ከዛ ምን ያህል የሚቀናብሽ ሴት መሆንሽን ተመልከቺ!
t.me/inspiring_winners
✨መልካም ምሽት፡፡✨
አዎ ማድረግ እንችላለን ✊