❤Alfaruk ጀመኣ💚Negn Ye Nebi Umet😍🙏 dan repost
የዒድን ሶላት በየ አካባቢያችን!!!!
ሙስሊሙ ማህበረሰብ ስታዲየም ባለመሄድ ከአንባገነኑን መጅሊስ ጋር ባለመስገድ በአካባቢዉ እንዲሠግድ ጥሪ ቀርቧል።
አንድነታችንን በዚህ እንኳን እናሳይ እንዳለመታደል ሆኖም ወሀቢያ አካባቢ የሰገዳችሁ ከሶላት በኋላ በደንብ በመንዙማ ይታሸቅ✌️💪