የማሻ ሰለፍዮች ግሩፕ( መቅደላ) dan repost
የሃጁሪ መንጋ ስለጮኸ ምንም ነገር አይሰማህ። ለምን ካልከኝ ጩኸታቸው አድስ አጀንዳ እስከሚያገኙ ስለሆነ።
ተመልከታቸው ድሮ በጀምኢያ ስንቱን ወረፋት ከዛ እየዛጉ መጡና አብራር አሽራር አብደላህ ሙዘሚል ቃዚፍ ፋሲቅ ሲሉ ኖሩ ያ ሁላ ተረሳና ዛሬ ላይ ሙስጠፋ ተክፊሪ ተክፊሪ ይላሉ አያሳስብህ ጩኸታቸው በክብር በኩራት ላይ የተመሰረተ ስለሆነ አትገረም የጠነቡ ሂዝብዮች ናቸው።