ዘይኑ አድሱ የጀማል ሽክሽክ አድምጥ አንብብ የኪራይ ጭንቅላት ተሸክመህ አትዙር ይደብራል አልጫንበትም ...
ስለ ሸይኽ ፈውዛን ልትነግረን ፈልገህ የማትገባበት ተነከርክ
🔺🔺🔺🔺👌🔺🔺🔺🔺
የጀማል ያሲንና የኡለማኦቹ ልዩነት
🔺==================🔺
❌ "ከአለህ ውጭ ላለ አካል ሲሰግድ እንኳን ብታየው ኡለማኦች ናቸው የሚያከፍሩት ማክፈር ያንተ ስራ አይደለም ሙስሊምን እንዴት ታከፍራለህ ❓
👌 እኔ ዑዝር አልሰጥም ብሎ ጀማልን ሲቦጭቅ የነበረ አስመሳይ ተሽመድምዶ ጀማል ሳይቶብት ሔዶ ለደከረተበት ውድቀቱ ሊነግረን ይፈልጋል ። እኛ ከሰለምቴና ከገጠሬ ውጭ የሆነንና ሁጀ የቆመበትን እናከፍራለን አናቦረቅቅም ሲሏቸው እሺ የሚሉ ዑዝር የለም ባይ ደካማ የደከረቱ ዱበርቲዎች... ይገርማሉ ...
❌ "ጧሊበል ዒልም ማክፈር ይችላል ያለ አንድ አሊም አምጣ"
🔺ብሎ ለደነፋው የቅዠት ንግግር ላይ ከዑለሞች የተሰጠ መልስ ... 🔺
1) ከሼይኽ ሷሊህ አልፈውዛን
2) ከሼይኽ ኢብኑ ባዝ
3) ከሼይኽ ዩሱፍ አልጀዛኢሪይ
4) ሀታ ከሼይኽ አቡ ቢላላቸው አልሀድረሚይ
❌ ይህንን ከኡለማኦች ድምፅ ጋር የተያያዘ ድምፅ ስማና ጀማል ምን ያህል ጥሬ ፣ አጭበርባሪ፣ እንደሆነ ይገለፅልሃል።
------
⭕️👌https://t.me/Al_Menjeniq
--------
⭕️👌https://t.me/Al_Menjeniq/2023