የመልስ ምት ይሉሃል ይህ ነው
አጪር መልስ ለአዚሮች
✍……
አልሀምዱሊላህ እኛም ሸኽ ሙስጠፋ አብደላህ አቡኒብራስም የተገናነው ነብዩ ሙሀመድንﷺ በመከተል ላይ ነው።
አንተንና አህያን ምን ይለያቺኋል
ባረዳድ ደረጃ አንድ ሁናቺኋል
ሀቅ ነው ሶሂህ ነው አንተማ ፈረስነህ
ዳገት ቁልቁለቱን አዚር የጋለበህ
የምን ብልጥነት ነው ከበጋር ውድድር
ከበግም በታቺ ነህ ቅውልል ያልክ አዚር
ቢከፋህም ቻለው ምላስህ ያመጣው ጣጣ ነው።
አጪር መልስ ለአዚሮች
✍……
የሙስጠፋ ተከታዮች ባህሪ ይህ ይመስላም‼
አልሀምዱሊላህ እኛም ሸኽ ሙስጠፋ አብደላህ አቡኒብራስም የተገናነው ነብዩ ሙሀመድንﷺ በመከተል ላይ ነው።
አህያ ሁን አለኝ፡አህያ ሆንኩለት
አሰሱን ገሰሱ ፡ እንድሸከምለት፡፡
አንተንና አህያን ምን ይለያቺኋል
ባረዳድ ደረጃ አንድ ሁናቺኋል
መጓዣ ሁን ብሎ፡ ፈረሱ አደረገኝ
በየዳገቱ ላይ፡ ወስዶ እሚጋልበኝ፡፡
ሀቅ ነው ሶሂህ ነው አንተማ ፈረስነህ
ዳገት ቁልቁለቱን አዚር የጋለበህ
እንጃ ግን ሰሞኑን፡ በግ ነህ ተብያለሁ
ሊያርደኝ ነው መሰለኝ፡ አሁን ፈርቻለሁ
የምን ብልጥነት ነው ከበጋር ውድድር
ከበግም በታቺ ነህ ቅውልል ያልክ አዚር
ቢከፋህም ቻለው ምላስህ ያመጣው ጣጣ ነው።