ሃቅ ነው እኔንም አንዱ እናትህ ሽርክ ብትሰራ ሙሽሪክ ትላታለህን ❓❓አለኝ እኔም አወ እምነቴ ሙሽሪክ እንደሆነች ነው አልኩት።
ቀጠለ አንች ሙሽሪክ ነሽ ትላታለህ አለኝ❓❓ ነገርኩህኮ እምነቴ ሙሽሪክ እንደሆነች ነው አንች ሙሽሪክ ነሽ ብሎ መዘለፋ ሌላ ጉዳይ ነው አንተ አንድ ነሷራ መስመር ላይ ብታገኘው ካፊር ትለዋለህ ስለው ❓ምን ጥርጥር አለው አለኝ ።
ቀጣፊነት ነው ምክንያቱም እንደዛ ብሎ ቢናገር የሚደርስበትን ዶረር ውስጡ ያውቃል አይተነፍስም እምነቱ ካፊር ከመሆናቸው ጋር