🇸🇦 ወሎ ኮምቦልቻ መስጂደል ፉርቃን 🇸🇦 dan repost
ትዕግሥት የሌለው ሰው ለዓመታት የካበውን በአንዲት ደቂቃ ይንደዋል። ወዳጄ ጨለማ ላይ ስለተበሳጨህ አይነጋም ።የሚነጋው ሰዓቱን ጠብቆ ነው ። ደመናው ላይ ስለተበሳጨህም አይፈካም ፣ የሚፈካው በጊዜው ነው ። ቀዩ የትራፊክ መብራት አረንጓዴ የሚሆነው በተመደበለት ሰዓት እንጂ በአንተ ንዴት አይደለም።
ስለዚህ አንድ ነገር አስተውል ህይወት የሆነችውን ትሆናለች እንጂ አንተ የግድ ሁኚ ያልካትን አትሆንምና ትዕግሥትን ገንዘብህ አድርግ !
መልካም ውሎ
https://t.me/+vROenBaZSnxhOWZk
ስለዚህ አንድ ነገር አስተውል ህይወት የሆነችውን ትሆናለች እንጂ አንተ የግድ ሁኚ ያልካትን አትሆንምና ትዕግሥትን ገንዘብህ አድርግ !
መልካም ውሎ
https://t.me/+vROenBaZSnxhOWZk