-ዑዝር ቢል_ጀህል የመን ላይ ሲደርስ አደከምነው ይለናል አቤት አለማፈር -
⭕️======🔺=========⭕️
⭕️➤ ሸይኽ ዓብዱል _ሐሚድ አል ሐጁሪ በሚገርም ሁኔታ ተሳስቷል ። ጠለቅ ብለን በቀጣይ እንገባበታለን የኢንፎርሜሽን እጥረት አለባቸው የምንለው በምክናየት ነው ኢማም ፈውዛን ስለዚህ ሸይኽ ቢጠየቁ አሳምረው ይጠበጥቡት ነበር ግን ድምፃቸው ነጅድ ዑለሞች ዘንድ እስከዚህም ነው ። ኢማም ፈውዛን እንኳን ሸይኽ ዓብደል ሐሚድን ሸይኽ የህያን አለቀውም ብለዋል ።
---
⭕️➤ ሙሐመደል ኢማምን ሸይኽ ሁሴን ሐጢቢና ሸይኽ ረሻድ በኢርጃእ ይጠልዙታል_ ሸይኽ ሰዒድ ደዓስም በኢርጃእ እንደተዘፈቀ የምትገልፅ ሪሳላ ፅፎበታል_ እነ ጀማል እንዳይገቡባቸው ደግሞ ሌላ የቤተሰብ ፎርሙላ አለቻቸው . ክክክክክ
=
ስሙትማ በደንብ ስሙት የነዚህን ሰዎች ድምፅ ስማ ተጠቀም ብትለኝ እንደት አምኛቸው ሸህነት ። በአይናችን በብረቱ የምናያትን በግ ውሻ ናት ተቀበል አይነት ግግም ያለ ከውሸት በተጨማሪ ተቀበል ትእዛዝ እንድሁም እኔ ልግረፍህ አንተ እራስህን እያሻሸህ ጎበዝ የኔ አባት በል የሚሉን ሰዎች እመናቸው በልና አስቀኝማ አቦ ...‼️❗️
--
🔺➤ ተመልከትማ ምን ያክል እንደማይናበቡ ሙሐመደል_ኢማም ሲናገር ያውም የዑቁባ የሚመስል ስለጠሉት አጦዙበት የኢማም ፈውዛንን ኢርጃእ ነው የሚለውን ለቀቁበት ። የነሱ ተማሪዎች በኢርጃእ ሲዋኙባቸው ግዜያዊ ቀመር አወጡልን ....ክክክክክክ
--
ኢማም ፈውዛን
ሸይኽ ዓ ሐሚድ
ሸይኽ ረሻድ
ሸይኽ ሁሴን
ሙስጠፋ
--
https://t.me/Al_Menjeniq/715